Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 205

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ

የኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ [email protected] ዲሴምበር 3 ቀን 2013 ዓ.ም «የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ» ሲል ኢሳት ሰበር ዜና አሰማን። ዶር ብርሃኑ ነጋንም በማቅረብ በጉዳዩ ላይ
December 4, 2013

እንደራደር —–ተደናግሮ ለማደናገር (ሙሉጌታ አሻግሬ)

ሙሉጌታ አሻግሬ / [email protected] የሕዝብ ትግል ማለት ለሕዝብ ጥያቄ እና ብሶት ምላሽ ለመስጠት ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት የሚደረግ የመስዋዕትነት ሂደት ማለት ነው። ከቅርብ ግዜ ወዲህ በኢትዮጵያ አገር ወዳዶችና የፍትህ ናፋቂ ዜጎች ህልውናው የተረጋገጠው
December 3, 2013

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

(ተመስገን ደሳለኝ) …አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን
December 2, 2013

ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን አጭር ደብዳቤ ለእርስዎ እና እንዲሁም ለወኪሎችዎ እንዲደርስዎ በማለት
December 1, 2013

የሚኒሶታዉ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የወያኔ እጅ መንሻ አይሆንም

ከወንድሙ በላይነህ (ሚኒሶታ) ሰሞኑን ከማቀርባት እህቴ ጋራ ጨዋታ ጀምረን ሳዉዲ አረቢ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ሥላለዉ ስቃይና መከራ ስናወራ እህቴ ቆጣ ብላ፦ አይ እኛ ስለነሱ መከራ ልባችን እዬደማ ተጨናንቀናል፤ ሌሎች በቤተክርስቲያናችን ላይ ከሚዶልቱ
November 28, 2013

የወያኔ በዲሞክራሲ ቁማር እስከመቼ? -በአሸናፊ ንጋቱ

በአሸናፊ ንጋቱ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግስት የዛሬ 22 ዓመት አንግቦት የነበረውን የዲሞክራሲ መፈክር በማየት ዲሞክራሲ የጠማው የኢትዮጵያ ህዝብ የደስታ ጮቤ በመርገጥ ነበር የተቀበለው፡፡ ነገር ግን ይህ መፈክር ድራማ መሆኑ እየዋል እያደረ
November 28, 2013

የሳምንቱ የአብርሃ ደስታ በፌስቡክ ላይ የተለቀቁ ምርጥ ጽህፎች

የነቀዘው የሙስና ትግል! ————————- ስለ “የነቀዙ ህሊናዎች” አንድ የነቀዘ ፅሑፍ አዘጋጅቼ ስጨርስ መብራት ሃይል ነቀዘብኝና መብራት ሲጠፋ ፅሑፌን አብሮ ጠፋ። የፅሑፉ መሰረተ ሐሳብ ባጭሩ እነሆ። የኢህአዴግ መንግስት የነቀዘውን ዘጋቢ ድራማ (ዘጋቢ ፊልም
November 20, 2013

ዶ/ር ቴዎድሮስና ሌሎቹ !

ግርማ ጌታቸዉ ካሳ [email protected] ኅዳር 11 ቀን 2006 ዓ.ም ኢሕአዴግን እንደ አንድ የሚመለከቱ፣ ሁሉን አባላቶቹን በጅምላ የሚፈርጁ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ኢሕአዴግ ዉስጥ የተለያዩ ቡድኖች አሉ። አንዱ የገነባዉን አንዱ ያፈርሳል። አንዱ ሲያነሳ
November 20, 2013

“በሳዑዲ ተረጋጋ የሚባለው በጎርፍ በደረሰባቸው አደጋ ላይ ስላተኮሩ ነው፤ አሁንም ሰው እየተሰቃየ ነው” – ቃለ ምልልስ ከሳዑዲ (Audio)

እመቤት በሳዑዲ አረቢያ የሪያድ ከተማ ነዋሪ ነች። እስካሁን እጇን ለፖሊስ አትስጥ እንጂ ሰሞኑን በተፈጠረው ችግር ከቤት መውጣት አቁማለች። “ካለሥራ እቤት ከተቀመጥኩ 2 ሳምንት ሊሆነኝ ነው፤ ወደ ውጭ መውጣት ያስፈራል” ትላለች። “እስካሁን በእንደዚህ
November 19, 2013

አይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ አንድ – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

ጥቅምት 2006 ወያኔና የነፖሊቲካ አጋሮቹ የሚያደርጉትን ለእነሱ የሚመች አከፋፈል ትተን አበሻን ለሁለት እንክፈለው፤ ሆድ ያለውና ሆድ የሌለው፤ ወይም የሚበላና የማይበላ፤ ዛሬ የምናገረው ሆድ ስላለው ወይም ስለሚበላው አበሻ ነው፤ አታውቁት እንደሆነ ተዋወቁት፤ በአጠቃላይ
November 19, 2013

ወደአይምሮአችን እንመለስ!ቆም ብለንም እናስብ! – በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/

 በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በአረቡ ዓለም ከፍተኛ ተሰሚነትና የመላው ዓለም አይን ሁሉ በተለየ መልኩ በሚያያት ሳውዲአረቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍና መከራ ለትውልድ የማይረሳ ክፉ ታሪክ ጥሎብናል ፤ ዛሬም ሰቆቃው ቀጥሏል፡፡ ድረሱልን የሚለው
November 18, 2013

ሀገራዊ ውርደት እንዲያበቃ ወያኔን ማስወገድ- በዳዊት መላኩ (ከጀርመን)

በዳዊት መላኩ (ከጀርመን) ኢትዮጵያውያን የወያኔ ባናዳዎች ባፈሙዝ ሀይል ስልጣን ላይ ከወጡበት እለት አንስቶ በርካቶች ለስደት፤ለእስራት፤ለሞት እና ለእንግልት ተዳርገዋል፡፡የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ለማለፍ ሲሞክሩ የበረሃ እራት ሁነዋል፡፡ሌሎች ደግሞ ኩላሊታቸው ሳይቀር እየተዘረፉ ለከፋ አካላዊ እና
November 18, 2013
1 203 204 205 206 207 249
Go toTop