Browse Category

ስፖርት - Page 3

Arsenal agree Cesc deal with Barca

(soccernet) Arsenal have reached an “agreement in principle” with Barcelona for the sale of captain Cesc Fabregas, both clubs have confirmed. GettyImagesCesc Fabregas will undergo medical in Barca Despite Arsenal insisting throughout
August 14, 2011

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የገቢ እድገት እየቀነሰ ነው

የቴክኖሎጂ ዕድገት የፕሪሚየር ሊጉ ፈተና ሆኗል – የፕሪሚየር ሊጉ 2 ቢሊዮን ፓውንድ አስገብቷል ከሳምንታት በፊት ዴሎይቴ የአውሮፓ ክለቦችን የገቢ ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ እንደተለመደው ከ20ዎቹ ክለቦች የሰባቱን ቦታ ፕሪሚየር ሊግ ወስዶታል፡፡ መሪዎቹ ግን
August 14, 2011

‹‹99.9% አሰልጣኞች የባርሴሎናን አጨዋወት ለመቅዳት እየጣሩ ነው›› ሉዊስ ሴዛር ሜኖቲ

በ1978 አርጀንቲናን በአሰልጣኝነት ለዓለም ዋንጫ እየመሩ የሻምፒዮንነቱን ዘውድ እንድትደፋ አድርገዋል፡፡ ከ1983-1984 ደግሞ ባርሴሎናን አሰልጥነዋል፡፡ የሴዛር ሉዊስ ሜኖቲን አገልግሎት ያገኙ ክለቦች ብዛት ያላቸው ቢሆኑም በዋነኝነት ሪቨር ፕሌት፣ ቦካ ጁኒየርስና ሳንቶስ ጎላ ብለው ይጠቀሳሉ፡፡
August 2, 2011

ከማን.ዩናይትድ ጋር የተያያዙ 10 አነጋጋሪ የወሲብ ቅሌቶች

የሪያን ጊግስን ወሲባዊ ቅሌት የሚጠቁሙ መረጃዎች በተከታታይነት በመውጣት ላይ ናቸው፡፡ ከአንድ ሳምንት በፊት በብሪታኒያ ፓርላማ ውስጥ የመነጋገሪያ ርዕስ ለመሆን የቻለው ኢሞጋን ቶማስ ጋር ፈፅሟል በተባለው ወሲባዊ ግንኙነት ሳይሆን ስሙ በማንኛውም ሁኔታ እንዳይገለፅ
July 20, 2011

የፕሪሚየር ሊጉ ኃያላን በአሁኑ ዝውውር መስኮት እነማንን ያጣሉ?

የዘንድሮው የፕሪሲዝን ዝውውር መስኮት የፊታችን ኦገስት 31 እስኪዘጋ ድረስ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ክለቦች ቡድናቸውን ለማጠናከር የሚችሉላቸው አዲስ ተጨዋቾችን ለማግኘት የተቻላቸውን ሁሉ ጥረትን ማድረጋቸውን እንደሚገፉበት ይታመናል፡፡ ከወዲሁም የዘንድሮውን ሲዝን ከ1ኛ-6ኛ ደረጃ ከጨረሱት ክለቦች ውስጥ
July 12, 2011

St George gain revenge against APR

Morogoro, Tanzania – Ethiopia’s representative St. George FC, who were held to a 1-1 draw by Ulinzi of Kenya in the Group C opener of the CECAFA Kagame Clubs Cup on Tuesday,
July 2, 2011

ብሶት የወለደው – ዋንጫውን ወሰደው

ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ፕሪሚየር ሊግ ከመሰረቱት ከለቦች ዘንድሮ ያሉት 3 ናቸው፡፡ 2ቱ ዋንጫውን ወስደዋል፡፡ ቡና ነበር የቀረው፡፡ ዛሬ 12 ሰዓት ላይ ዋንጫውን አነሳ፡፡ ተጨዋቾቹ በክፍት መኪና ሆነው ዋና ዋና ጎዳና ላያ ይዘዋወራሉ
June 29, 2011

Ethiopian Coffee FC clinches first Ethiopian Premier League title

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የመጀመሪያውን የፕሪምየርሊግ ዋንጫውን አንስቷል። ብዙዎች ለዓመታት በጊዮርጊስ አሸናፊነት በሞኖፖል የተያዘው የፕሪምየርሊጉ ሻምፒዮና ወደ ቡና ገበያ መሄዱን እንደ ድምቀት ያዩት ጉዳይ ሆኗል። የሆነው ሆኖ ግን የኢትዮጵያን ፉት ቦል ፌዴሬሽን
June 28, 2011

የእግር ኳስ አጥቂ አበበ ቢቂላ

(ከገነነ መኩሪያ ሊብሮ) ጊዜው በ1957 ዓ.ም ነው በጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ከተሳተፉት ውስጥ አንዱ ክብርዘበኛ ነው፡፡ የጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ወታደሩ ለክፍሉ ያለውን ፍቅር የሚገልፅበጽ ነበር፡፡ ክብር ዘበኛና ጦር ሠራዊት ለዋንጫ ደረሱ
June 26, 2011
Go toTop