Browse Category

ስፖርት - Page 5

የባርሴሎናው ''አቶሚክ ቦምብ ''

የባርሴሎናውን ፈርጥ ወይንም ”አቶሚክ ቦምብ ” በእንቅስቃሴ ላይ ያለውን ልዩ የቴክኒክ : የኳስ ቁጥጥሩ : ድሪብል እያደረገ መጓዙ : ብልሀቱ : ፍጥነቱ ወዘተ …. እያለ የቀድሞ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አንግል
May 22, 2011

ማን.ዩናይትድ ከባርሴሎና (ላይቭ)

ምናልባት ስለባርሴሎና የማናውቃቸው 5 ነጥቦች ዘንድሮ የላሊጋው ሻምፒዮን ሆኖ የጨረሰው ባርሴሎና ስፖርት ክለብ የተቋቋመው እንደአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በሺህ ስምንትመቶ ዘጠና ዘጠኝ (1899) አ .ም ነው :: ልክ ማን .ዩናይትድ ”ሬድ ዴቭልስ ”
May 22, 2011

Why Nigeria should worry about Ethiopia –Okala

By EMMA NJOKU Ex-international and one-time Africa’s best goalkeeper, Emmanuel Okala, MON, has advanced why Nigeria should not treat the forthcoming Africa Nations Cup qualifying match against Ethiopia with kids’ gloves. Although
May 20, 2011

‹‹አርሴን ቬንገር እራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ትክክል ነው›› ኢያን ራይት

አርሴናል ለ6ተኛ አመት በተከታታይ የዋንጫ ሽልማት ማጣቱን ተከትሎ አርሴን ቬንገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ‹‹ችግሩ የተሰላፊዎቹ ሳይሆን እኔ ነኝ›› ማለታቸውም ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን በማስመልከት የቀድሞው የአርሴናል ዝነኛ ጎል አዳኝ ኢያን
May 10, 2011

የአርሴናል ትልቁ ችግር ዴንን ማጣቱ ነው

አርሴን ቬንገር እርካታን ማግኘት ይሻሉ፡፡ ከፊዚዮ ትራፒስት ሳይሆን አርሴናልን ለማጠናከር ሁል ጊዜም አዕምሯቸውን የሚያስጨንቁበት ጉይን ለማቃለል የሚረዳቸው እንደ ዴቪድ ዴይን አይነት የክለብ አስተዳዳሪን ይሻሉ፡፡ አርሴናል በቦልተን 2ለ1 ተሸንፎ ለድፍን ስድስት ዓመታት የዋንጫ
May 10, 2011

ሄርናንዴዝና ኦዚል የዘንድሮው ሲዝን በአውሮፓ ምርጥ ግዢዎች ተባሉ

BUYS OF THE SEASON ባለፉጽ ሁለት የዝውውር መስኮቶች በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ፓወንዶች፣ ዩሮዎችና ዶላሮች ለተጨዋች ግዢ ውለዋል፡፡ በዚህ ከፍተኛ በጀት በመላው ዓለም በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨዋቾች ከአንዱ ክለብ ወደ ሌላው ዝውውር አድርገዋል፡፡ የጣሊያን
May 8, 2011
1 3 4 5 6
Go toTop