አገር ሠሪ፣ አገር አልባ ሕዝብ! ዐማራው በትግሬ ወያኔ/ኦነግ አገር የለሽ ተደርጓል! – በተክሌ የሻው መኮንን

ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ደረቱን ለጦር ሰጥቶ ኢትዮጵያን እንደ አገር ከሠሯት ነገድና ጎሣዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆኑን የአገሪቱ የረጅም የመንግሥትነትና አገራዊነት ታሪክ ያስረዳል። ዐማራው ቋንቋን ከፊደል፣ ሃይማኖትን ከሥርዓት፣ ሕግን ከባህል፣ አጣጥሞና አዋሕዶ

ተጨማሪ

በምርጫ መሳተፍ  ወይም ቅስቀሳ ማድረግ ግድያና ውድመት ሲፈጸም ኃላፊነቱን ላልተወጣው አገዛዝ ዕውቅናን እንደመስጠት ይቆጠራል !! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር

/

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 18፣ 2021 መግቢያ በአለፉት ሶስት ዓመታት በአገራችን ምድር በመንግስትም ሆነ ከመንግስት ጋር በተሳሰሩ ኃይሎች በህዝባችን ላይ ምንም ዐይነት ወንጀል ያልተሰራ ይመስል በሚቀጥለው ወር  በሚደረገው ምርጫ ላይ መሳተፍ አስፈላጊ

ተጨማሪ

የአገር ወዳድነት ስሜት በጠፋበትና ክህደት በበዛበት አገር ጠንካራ ኢኮኖሚና ማህበረሰብ መገንባት አይቻልም፣ ክፍል ሁለት! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

/

መጋቢት 22፣ 2021 መግቢያ ይህንን አርዕስት አስመልክቶ በመጀመሪያው ጽሁፌ ወደ መደምደሚያው ገደማ በተለይም በዕድሜ የገፉ ኢትዮጵያውያኖችን ሚና በሚመለከት አንዳንድ ነገሮችን ብዬ ነበር። አንዳንዶች እንደዚህ ዐይነቱን አጻጻፍ ከተስፋ መቁረጥና ከሃሳብ ተሟጦ ማለቅ ጋር

ተጨማሪ

ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል!

ተጨማሪ

ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል-ክፍል አራት!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

/

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 29፣ 2020   ድንቁርና ከግንዛቤ ድክመት የተነሳ ሊከሰት የሚችል ነው ብሎ መገመት ድንቁርናን ዝቅ አድርጎ መመልከት ነው። ድንቁርና ከዚህ በላይ የሆነ ነው። በጣም ተንቀሳቃሽ፣ ቀናተኛ፣ ስግብግብና ካለአግባብ ለእኔ ይገባኛል

ተጨማሪ

ወያኔና አማርኛ – ዶር. ኀይሌ ላሬቦ

/

በቅርቡ የቀድሞው የመረጃ [ኢንፎርመሺን] መረብ ደኅንነት ወኪል (ኢንሳ) ዋና ሥራአኪያጅ የነበረው ደጃዝማች [ሜጀር ጀኔራል] ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ለአንድ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃለምልልስ [ለመስማት ከፈለጉ በዚህ ድረገጽ አድራሻ https://www.facebook.com/seid.yimer.9210/videos/2657909104444913/ ይመልከቱ።] የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ

ተጨማሪ

ልቅና መቋጫ ያጣው የዘር ብሔርተኞችና ጎሰኞች ኢትዮጵያን የማተራመስና የመበታተን አባዜ መሠረታዊ ምክንያቶች – ዶ/ር ግርማ ብርሃኑ

ግርማ ብርሃኑ (ዶ/ር) E-mail: girma.berhanu@ped.gu.se ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እንደ ሀገር በመቀጠል ረገድ በሠመረ በዳበረና ፀንቶ በቆየ ሉዓላዊነቷ ላይ የተጋረጠ ወይም ያጠላ አስተማማኝ ያልሆነ አስጊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ በወቅቱ ያሉት እሳቤዎችና መዋቀራዊ ማስተካከያዎች

ተጨማሪ

እውን አሜሪካ እዚህ የሚያዳርስ ዘረኝነት አለ? – ከናፍቆት ገላው

/

የሚሞሪያል ደይ ምሽት፤ በሜኖሶታ ግዛት፤ ለሲጋራ ግዥ የተከፈለን 20 ዶላር የተጭበረበረ ነው ያሉ የስቶር ጠባቂዎች፤ ለፖሊስ ባደረጉት ጥሪ ተይዞ፤ በፖሊስ እጅ ህይወቱ በጠፋው ጥቁር አሜሪካዊ፤ ጆርጅ ፍሎይድ ጉዳይ የተቀሰቀሰው ቁጣ፤ እስካሁን በአንድም

ተጨማሪ

‹‹ የብሄርተኞች ቡቲክ!!! አርበኞች ግንቦት ሰባት የህወሓት ጥላ ወጊ!!! ›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

/

የብሄርተኞች ቡፌ/ቡቲክ (“Boutique Nationalism”)1 ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ የሄግልን ዴሊክቲካልና ሂስቶሪካል ማቴሪያሊዝም (ቁስአካል) ማርክስ በአፍጢሙ የቆመውን በእግሩ እንዲቆም አደረኩት ባለ መቶ አመቱ ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ፤ በዓለም ብቸኛ የሰው ልጆችን የልብ ወለድ

ተጨማሪ

በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

/

“የዓለማችን ተፅእኖ  ፈጣሪ ሶሻል ሳይንቲስት ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ !  በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ሚስጢር!!! በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ  ይመጣል!!! ኢትዮጵያዊያን ከመንደር ፖለቲካ ዉጡና የዓለም አቀፍ

ተጨማሪ

በጀነቲክ ኢንጅነሪንግ ቴክኖሎጂ ስለተዳቀሉ ሰብሎች ጉዳይ ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል – በዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ

///

በዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ (ሰኔ 2000 አ.ም. በፈለገ-ዴሞክራሲ መጽሔት ቅጽ አንድ በደራሲው በተጻፈ ጽሑፍ ላይ ተመርኩዞ የቀለበ) መግቢያ በጀነቲክ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ የተዳቀሉ የመግብና ሌሎች ሰብሎች (genetically modified crops) በብዙ ቦታዎች

ተጨማሪ

ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ ጦር አበጋዞች ሆነ፣ የኦሮሙማ ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፋ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

///

(ክፍል ሁለት) ሻብያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መንግሥት!!! “የጦር አበጋዝ ማለት የግል ሽምቅ ወታደራዊ ኃይል በማደራጀት፣ ለግል ጥቅም ስልጣንና ኃብት ገንዘብ፣ ወርቅ፣መሬት ወዘተ የሚያካብት የዘር ፖለቲካ ተዋናይ ሲሆን ለወንዜ ልጆቹ የማንነት መታወቂያ

ተጨማሪ

ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ  ጦር አበጋዞች ሆነ፣  የህወሓት ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፉ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

/

 (ክፍል አንድ) ግርማ ብሩ፣ ሶፍያን አህመድ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዮሐንስ አያሌው፣ አብርሃም ተከስተ፣ይናገር ደሴ፣ ባጫ ጊና አሁንም ያሉት ከርቸሌ፣ የሚገቡትም ከርቸሌ!!! “ብልፅግና ፓርቲ ጠንክረን ሰርተን ስልጣናችን ማራዘም ካልቻልን እና ምርጫ ተካሂዶ ሌላ ፓርቲ

ተጨማሪ

የአድዋን ድል ስናስታውስ የሕዳሴን ግድብ ስኬታማ ለማድረግ የዓላማ አንድነት እንፍጠር – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

/

በPDF ያንብቡ…አድዋና ሕዳሴ የአድዋን ድል ስናስታውስ የሕዳሴን ግድብ ስኬታማ ለማድረግ የዓላማ አንድነት እንፍጠር “አምላካችን የባረከላትን ይህን ኃብቷን (ዐባይን) ለሕዝቦቻቸው ህይወትና ደህንነት ለማዋል እንዲጠቀሙበት ከጎረቤት ወዳጅ አገሮች ጋር በለጋስነት ለመካፈል ዝግጁ ብንሆንም፤ ይህን

ተጨማሪ

ዓባይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!  – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ክፍል ሁለት)

/

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B) ከሞኝ ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል!!! I-አይነኬ!!! የድርድሩ ቀይ መሥመር ለመንግሥትና ለተደራዳሪዎች!!! የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ለሃገሪቱ የሚያስገኘው ገቢ

ተጨማሪ

የጥላቻ ንግግር ህግ አዋጅ አንድምታዎች – ሰማሃኝ ጋሹ (ዶ/ር)

ሰማሃኝ ጋሹ (ዶ/ር) መግቢያ የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ ያለዉን አለመረጋጋት ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለዉን የጥላቻ ህግ ረቂቅ አዋጅ ይፋ በማድረግ ህጉን በማፅደቅ ተግባራዊ ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። አገሪቱ ዉስጥ ያለዉ የፖለቲካ አለመረጋጋት መፍትሄ የሚሻ

ተጨማሪ

በኢትዮጵያ የመሰረተ-ልማት ስርጭት ፍትሃዊነት ሲፈተሽ – ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ

/

በዕውነት ወይም በሃቀኛ መረጃ የተደገፈ ውይይት የአገራችንን ችግር ለመፍታት ከሚያስፈልጉ ተቀዳሚ ነገሮች አንዱ ነዉ። በኢትዮጵያ መሰረተ-ልማትን በፍትሃዊነት ማዳረስ ተገቢ ከመሆኑም አልፎ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ይረዳል። ዜጎችም ስለ መሰረተ-ልማቱ ስርጭት ግልጽ፣ ተዓማኝና ወቅታዊ

ተጨማሪ