Browse Category

ጤና - Page 9

Health: ታኮ ጫማዎች ከእግር ህመም ጋር ይያያዙ ይሆን?

መቼም ቢሆን መቼ የሚያጠብቅና ረጅም ታኮ ያላቸው ጫማዎችን ሲጫሙ ተፈጥሮ እግር ካስቀመጠችለት ቅርፅ ውጭ እንዲራመድ እያሰገደዱት እንዳሉ ያስታውሱ፡፡ ባለረጃጅም ተረከዝ ጫማዎችን በተጫሙባቸው ወቅቶች የሰውነትዎ ጠቅላላ ከብደት በሙሉ እግርዎ ላይ ከማረፍ ይልቅ ወደጣቶችዎ
August 3, 2013

Health: ሰዎችን የሚያሳምን ንግግር እንዴት ማድረግ ይቻላል?

ከሊሊ ሞገስ  የተለያዩ አጋጣሚዎች ለምሳሌ በት/ቤት ለተማሪዎች፣ በስራ ቦታ ለሠራተኞች፣ ሰዎች እንዲለወጡ የሚያስችላቸውን መልዕክት ከማስተላለፍ አንፃር፣ የተለያዩ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በሞቀ ሁኔታ ለማድረግ (ኦባማን ልብ ይሉዐል)፣ የተለያዩ ጥፋቶችን ያጠፉ ሰዎችን ለማረም ሰብስቦ ቀጥተኛ
August 2, 2013

Health: ፖርኖግራፊ – (ወሲባዊ ምስሎችንና ፊልሞችን የማየት ሱስ)

ከኢሳያስ ከበደ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ) የወሲብ ስሜት የሞራል ደንቦችን ሲፈታተን ከዘመን ዘልቋል፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን በልቅ የወሲብ ድርጊቶች ምክንያት ሰዎች ለማህበረሰብ ደንቦች ተገዢ እንዳይሆኑ ጋሬጣ የሚሆኑ አማራጮች በሰፊው
July 28, 2013

የረመዳን ፆም

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ፤ ሚኒሶታ) በዓለማችን ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው እምነቶችና ኃይማኖቶች የመገኘታቸው ነገር እሙን ቢሆንም ካላቸው የረዥም ዓመታት ታሪክ፣ ወግ፣ ስርዓትና ባህል አኳያ ኢስላም (እስልምና)፣ ክርስትናና የአይሁድ እምነቶች
July 26, 2013

Health: በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል

እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት የሚወጣው ፈሳሽ አይወጣም ነበር፡፡ ይህን ተመርምሬ መድሃኒቱን ተከታትዬ
July 23, 2013

Health: የገጠመኝ ደም መፍሰስ ለምን አይቆምም?

ይድረስ ሰላምታዬ ለእናንተ፡፡ ከዛሬ 5 ወር በፊት አካባቢ በምስጢር ማንም ሳያውቅ ውርጃ ፈፅሜ ነበር፡፡ እስካሁን ድረስ ሞዴስ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ፡፡ እናም እኔና ጓደኛዬ በጣም ጨንቆን ያላችሁን ተስፋ እናንተ ስለሆናችሁ ወደ እናንተ ብዕራችንን
July 15, 2013

Health: ጥሩ አድማጭ ለመባል 10 ምርጥ ዘዴዎች (10 Tips to Effective & Active Listening Skills)

ከደረጀ የምሩ 1. ማውራት ያቁሙ፡- ‹‹መስማት ካለብን በላይ ማውራት ቢኖርብን ኖሮ ሁለት ምላስና አንድ ጆሮ ይኖረን ነበር!›› ማርክ ትዋይን በየትኛው አጋጣሚ ብዙ ከማውራት ብዙ ማዳመጥ የተሻለ ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ሆነው ሰዎች በሚያወሩ
July 7, 2013

Health: እባካችሁ ንጥሻ ገደለኝ፣ አስም እንዳይሆንብኝ ፈርቻለሁ

አሁን ዕድሜዬ 37 ሲሆን ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት ነኝ፡፡ ሀሳብ የሆነብኝ ነገር ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ተከታታይና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ማስነጠስ ልቤን ውልቅ ሊያደርጋት ይደርሳል፡፡ ሲያስነጥሰኝ ታዲያ ሰውነቴ በሙሉ በላብ ይዘፈቅና
June 28, 2013

Health: ኮንዶም ስጠቀም በብልቴ ቆዳ ሽፍታ ይወጣብኛል፣ ያቃጥለኛል፤ ኮንዶሙን ትቼስ እንዴት ልሆን ነው?

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ስሆን ከባለቤቴም ጋር በሰላም በፍቅር እንኖራለን፡፡ መቼም በሰው ላይ ብዙ ነገር ይመጣልና ባለቤቴም ጤነኛ አይደለችም፡፡ የሐኪም ክትትል ሳታቋርጥ በሽታዋን እየተንከባከበች ሲሆን
June 24, 2013

Health: የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች

ከቅድስት አባተ ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ መሰረት ዙሪያ የተደረገ ጥናት ፍሬው የመራራ ብርቱካንና የባህረ
June 1, 2013

Health: 10 የእንቅልፍ ፀሮችና መፍትሄያቸው

እንቅልፍ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ልክ እንደምግብና አየር ሁሉ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው፡፡ ሰዎች ጥሩ ምግብን እንደሚመርጡ ሁሉ ጥሩ እንቅልፍንም ሊያገኙ ይገባል፡፡ ከጤንነትም ሆነ የስራ ሂደትን በብቃት ከመወጣት አንጻር እንቅልፍ ትልቅ
May 28, 2013

Health: ራስ ምታት! ዓይነቶቹ፤ ምልክቶቹና ህክምናው

ራስምታትን የማያውቀው ሰው የለም ለማለት ያስደፍራል፡፡ በህክምና ከጭንቅላት የሚነሳ ማንኛውም ህመም (የአይንና ጆሮ ህመምን ሳይጨምር) እንዲሁም ከኋላ በኩል ካለው የአንገት ክፍል መነሻ የሚነሳ ህመም፣ የራስምታት ይባላል፡፡ የራስምታት በራሱ በሽታ ሊሆን ይችላል፡፡ የበርካታ
May 21, 2013

Health: ጤናማ ሆኖ ለመቆየት 6ቱ ምርጥ ጥቆማዎች

ከግርማ ብርሃኑ እርጅናን መዋጋት በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል በሳምንት ለ3 ወይም 4 ቀናት የእግር ጉዞ ማድረግ ብቻ እርጅናን ለመዋጋት በቂ መሆኑን ያውቃሉ? በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው በሰውነታችን የሚገኝን የጉልኮስ መጠን ማቃጠል
May 6, 2013

የጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ)

በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም ማነስ፣ የልብ ህመም፣ የጉበት ችግርና የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን
April 26, 2013
Go toTop