ከሸፍጥ ነፃ የሆነ ህዝበ ውሳኔ ይልቅ ፣ ፖለቲካዊ ሤራን ማጫጫስ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እጅግ ይበዛል – መኮንን ሻውል መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ልዩ ኃይልና ወጣት እና ጤነኛ ሚሊሻዎች ወደ መከላከያ ሠራዊት እንዲቀላቀሉ የሚያደርግ ህጋዊ አዋጅ ሳይወጣ እና የክልልች ያበጠው ጡንቻ ሳይላላ ፣ ወልቃይት ና ራያን በትግራይ ክልል ውሥጥ በመመለሥ ነፃ ና ገለልተኛ March 31, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የውጭ እርዳታና ድጎማ ለቀን ጂቦች አመች ሁኔታ ይፈጥራል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) ኢትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ብዙዎቻችን ሰፋ ያለ ትንታኔ ለማንበብ ፈቃደኛ አይደለንም። ወደ ኋላ ዞር ብሎ ማየት ግን የአሁኑንና የወደፊቱን ሁኔታ ለመቃኘት ይረዳናል። የዚህ ወቅታዊ ትንተና ዋና ምክንያት ኢትዮጵያን ከድህነት አሮንቃ ለማውጣት የሚቻለው አገርንና መላውን ሕዝቧን March 30, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ግንጊልቻ (Gingilchaa) ፪ (ካለፈው የቀጠለ) – በሙሉዓለም ገ/መድኀን የትላንቱ የፓርላማ ውሎ በብዙ አምዶች መተንተን ቢኖርበትም፤ ለዚህ መንደር ረዘም ያለ ፅሁፍ ገበያ የሌለው ቢሆንም፤ በቻልን መጠን ፍላጎቱ ላላቸው ካለፈው የቀጠለውን ሀሳብ እንዲህ ሰንደን እናዘግማለን። በይበልጥ የሰላም ጉዳዮች ላይ እናተኩራለን፦ ውስጣዊ የሰላም ጉዳዮች March 29, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“ትግራይንን ኦሮሚያን የማዋለድ” አዲሱ አሰላለፍ – ፊልጶስ መቼም ቢሆን እያንዳንዱ ትግል መነሻና መዳረሻ አለው። ይህ ሲባል ሁሉም ትግል ግቡን ይመታል ማለት አይደልም። የአንድ ህዝብ ወይም ቡድን ሰናይም ይሁን እኩይ ትግሉ ለግብ የሚበቃው፤ በትግሉ አራማጆች የዓላማ አንድነትና ጽናት፣ ለመሰዋትነት ዝግጁነት፣ March 29, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያው አዲስ ነገር የለም። እንደተለመደው እሳቸው ሌላ ዓለም ላይ ናቸው – መሳይ መኮነን ያው አዲስ ነገር የለም። እንደተለመደው እሳቸው ሌላ ዓለም ላይ መሆናቸውን ዛሬም ከዚያው ቦታቸው ንቅንቅ ያላሉ እንደሆኑ ከማሳየት ያለፈ ፍሬ የሚቋጥር፡ እውነት የሆነ፡ ሀገርን ከመጣባት አደጋ የሚያድናትን መፍትሄ የሚናገሩ መሪ ሆነው አላገኘኋቸውም። በኢኮኖሚ March 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት፣ ከመናገሻ አዲስ አበባ የማስወጣቱ ዘመቻ! ከ16ኛዉ ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ ድኅረ ግራኝ አሕመድ ወረራ ወዲህ አረመኔ ጋሎች ከጁባ ወንዝ ሸለቆ ቤናዲር መኖሪያቸዉ በሱማሌ ሃዉያና መሪሃን ጎሥዎች ተመንጥረዉ ሲባረሩ ነዉ በጥንት ባሌ ክፍለ ሀገር በኩል ወደ ኢትዮጵያ ምድር March 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ግንጊልቻ (Gingilchaa)- የጠቅላዩ የፓርላማ ውሎ ትዝብት… በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን የሀገረ-መንግሥቱ ትርክት የሚነገረንም ሆነ በንባብና በዐይን እማኝነት የያዝነው ግንዛቤ የሚያስረግጥልን፣ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምድ ከኔጋቲቭ ወደ ዜሮ ማደጉን ነው፡፡ ይህ “እድገት” የተመዘገበውም ኢሕአዴግ ቢያንስ በመርህ ደረጃ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓትን እና እንደ ድመት መልሶ March 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ሆይ! ይልቁናስ ለማይቀረው ፍልሚያ ተዘጋጅ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “በበቀል ጥማት የሚነድ፣ የለም እንደአቢይ አህመድ” በሚል ርዕስ ግጥም ቢጤ መጻፍ አማረኝና ወደለመድኩት የዝርው ጽሑፍ ዞርኩ፡፡ “ሥነ ግጥም መክሊትህ አይደለም!” ብባልስ በኪናዊ አገላለጽ፡፡ ኢትዮጵያን ምን ዓይነት በቀለኛና ተራ የተራ ተራ ውዳቂ ግለሰብ March 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“አይኼኼኼ!!!” – ቀሲስ አስተርአየ መጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ማሳሰቢያ፦ ካቀራረቡና ከወይዘሮ ውድነሽ ምስል በቀር በዚህች ጦማር የቀረበው የተፈጸመ ነው፡፡ ዶክተር ዓቢይ አቡነ መርቆርዮስን ሲያነጋግሯቸው ወይዘሮ ውድነሽ በቦታው ባአካል አልነበሩም፡፡ ባይኖሩም በስሜታቸውና በመንፈሳቸው March 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ነፍሴ ቸኩላለች !! ማሪዮ ዴ አንድራዴ- ሳኦ ፖውሎ ከ1893-1945 ገጣሚ፣ መጽሀፍ ደራሲና የሙዚቃ ሳይንቲስት ትርጉም ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) እስካሁን የኖርኩበትን ዕድሜዬን ቆጠርኩኝ፤ ከእንግዲህ ወዲያ የምኖረው ጥቂት ዓመታት ብቻ እንደሆነ ተረዳሁ። ልክ እንደህፃን ልጅ ይሰማኛል። አንድ ህፃን ልጅ አንድ ኮሮጆ March 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አንድ አማራ! ሃምሳ ጎራ? – ከቴዎድሮስ ሐይሌ በአማራው ሕዝብ ላይ ላለፋት አመታት ሲካሄድ የቆየው ሕልውናውን የመናድ ዘመቻ የአዋጁን በጆሮ እንዲሉ ከማንም የተሰወረ አይደለም:: በዚህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ባለታሪክ ሕዝብ ላይ በቅንብር የተከፈተው ዘመቻ በእግዚአብሄር ቸርነት ተጠብቆ ነው እንጂ እረኛ እንደሌለው March 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ – አንዳርጋቸው ጽጌ መግቢያ በ13 ማርች 2023 “ወደ ሰላም ወይም ወደ ቀውስ፤ የትግራይ – ኢትዮጵያ ጉዳይ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር። የዛሬውን ጽሁፌን ርእስ ደግሞ “ኢትዮጵያ ወደ ቀውስ” ብዬዋለሁ። ይህን ያልኩት በጣም በሚያስገርም ፍጥነት March 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬም ጦር አምጣ መሬት የሚመታ ማን ነዉ ? ከኢንግዲህ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሠዉ ሁሉ በራሱ አገር እና አያት ቅድመ አያቱ የህይወት ዋጋ ገበረዉ በደም እና በአጥንት በመሰረቷት አገር በየዋህነት ለዳግም ባርነት እና መናጆ ዜጋ ሆኖ ሲጎተት የሚጎተት አይኖርም፡፡ ላለአለፉት ሶስት አሰርተ March 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጆከሩን መዘው ፖለቲካዊ የፖከር ካርታ ጫዎታውን ጠቅላዩ አሥጀምረዋል – ሲና ዘ ሙሴ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ፣ ከረመዳን ፆም ቀድመው ፣ አዲስ ካርታ መዘዋል ። ጆከርን ። በአዲስ የፖለቲካ ቁማር ጫዎታ ብቅ ብለዋል ። ፆሙ በመግባቱ ዛሬ አላህ ልብ እንዲሰጣቸው እንለምንላቸዋለሁ ። መካሪ የሌለው ንጉሥ ሆነዋልና ! ” የካርታ ፖለቲካ ወይም ፖለቲካዊ ፖከር March 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች