March 28, 2023
10 mins read

ያማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት፣ ከመናገሻ አዲስ አበባ የማስወጣቱ ዘመቻ!

hqdefault 1 1 1

ከ16ኛዉ ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ ድኅረ ግራኝ አሕመድ ወረራ ወዲህ አረመኔ ጋሎች ከጁባ ወንዝ ሸለቆ ቤናዲር መኖሪያቸዉ በሱማሌ ሃዉያና መሪሃን ጎሥዎች ተመንጥረዉ ሲባረሩ ነዉ በጥንት ባሌ ክፍለ ሀገር በኩል ወደ ኢትዮጵያ ምድር በሉባ የደፈጣ ዉጊያ ስልት በየስምንት ዓመት ተከታታይ ወረራና ዝርፊያ በማድረግ፣ ገበሬዉን ነባር ሕዝብ አድፍጦ በመስለብና ባረመኔ ሁኔታ በመግደል ነበር በደዋሮ /ሐረርጌ፣ በፈጠጋር /አሩሲ፣ በወጂ፣ በባሌ፣ በሸዋ፣ በዳሞት፣ በቢዛሞ/ወለጋ፣ በአንጎት፣ በቤተ ዐማራ፣ በገኝ ወዘተረፈ ተንሰራፍተዉ የሰፈሩት። ኦነግ ጋሎች በወረራ የሰፈሩብትን አካባቢ ሁሉ ከኢትዮጵያ ገንጥለዉ የኦሮሚያ ነጻ ሪፑብሊክ ለመመሥረት ተመኝተዉ “ያማራ ነፍጠኛ፣ የምንይልክ ቅኝ ገዥነት ወዘተረፈ እያሉ ኢትዮጵያ የምትባል አገር በቅርብ ከዳግማዊ አጤ ምንይልክ ወዲህ እንደተፈጠረች አድርገዉ የዉሸት የፈጠራ ታሪክ ፈጥረዉ ሲያናፍሱ ቆይተዋል። በዚህም መሠረት ነዉ ኦነግ ለኦሮሚያ ሪፑብሊክ ምሥረታዉ በተቀዳሚ ያቀደዉ በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ ጋላ ያልሆኑት “መጤ” የዉጭ ሰዎች፤

« ፩ኛ/ ኢትዮጵያዉያን /ወረ ይቶፒያ/ማለትም ዐማሮች ቅኝገዥ ሠፋሪዎች  (ናፍጦይታ) ወደ መጡበት ስሜን ይባረራሉ።

፪ኛ/ ፍላሲዎች ሱማሌዎች፣ ጉራጌዎች፣ ወላሞች፣ ሲዳማዎችና ሃድያዎች

፫ኛ/ ከሩቅ አገር የመጡት (ወረ ቢያ ፈጎዳ) እነዚህም አረቦች፣ ግሪኮች፣ አርመኖችና ሌሎች ፈረንጆች በኦሮሚያ መኖርና የኦሮሚያን ሕገ መንግሥት(ሄራ) ከተቀበሉ ብቻ ባሕላቸዉንና ቁዋንቁዋቸዉን ሃይማኖታቸዉን ለልጆቻቸዉ ማስተማር ይችላሉ።

ቶማስ ዜትልማን፡ ናሲዮን ዴር ኦሮሞ, (በርሊን 1990 ገጽ 61-62) / Thomas Zettelmann: Nation der Oromo/ >>

 

ይህን ትርክት ያቀናበረዉ ዜትልማን ከጀርመናዉያን የኦነግ አፈ ቀላጤ ጥሩንባ ነፊ  ፟ምሁራን፟ አንዱ ሲሆን ሌለዉ መልካም ሰዉ አቶ ሄልሙት ፋልከንሽቶርፈር የተባሉት ደግሞ በኢትዩጵያ ዉስጥ በዘመነ ደርግ ቆይተዉ የተመለከቱትን ሁነታዎች ማለትም በ1966 ዓ.ም ከደቡብ ነገሌ ቦረና እስከ ኤርትራ ያጤዉ ወታደሮች አመፅ ከተከተለዉም የ1967 ዓ.ም የመንግሥት ግልበጣና ቀዉስ፣ የኢሓፓ፣ የመኢሶን፣ የሻዕቢያ፣ የኦነግ፣ የወያኔ ትግሬና ሌሎችንም ሁሉ ፍላጎት በጥሩ ሚዛናዊ እይታ አገናዝበዉ ወደ አገራቸዉ ከተመለሱ በሁዋላ  ፟ኢትዮጵያ የአብዮቱ አሳዛኝነትና ተስፋ – (Aethiopien Tragik und Chancen einer Revolution, Radius-Verlag, Kniebisstr. 29, 700 Stuttgart ) ራዲዩስ ፈርላግ, 1986 ባሳተሙት ገጽ 62 ላይ ኦነግ ምንድን ነዉ የሚፈልገው ለሚለዉ ግልፅ ምላሽ ከሁሉ በተቀዳሚ ራስን በራስ ማስተዳደር ና ነጻ መንግሥት ነው ሲል ታደስ ኢባ የባዮሎጂ መምህር የኦነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሱዳን ተወካይ ከነበረዉ ጋራ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ አስፍረዉታል። ታደሰ ኢባ እንዳለዉ በተቀዳሚ ኦሮሚያ ነፃ መዉጣት አለባት፣ የራስን እድል በራስ መወሰን በሁዋላ ትብብርና አብሮ መሥራት ላይ መነጋገር ይቻላል። ኦሮሚያ መመሥረት ይኖርበታል ዋና ከተማዋም ፊንፊኔ ነዉ። በፊንፊኔ የሚኖር ዐማራ ሰፋሪ ቅኝ  ገዥ ነዉ። ስለዚህ ዐማሮች ከፊንፊኔ ይባረራሉ። በሰላም ማለፊያ መንገድ ተዘጋጅቶ ወደ መጡበት ሰሜን አገራቸዉ ይመለሳሉ። … በማለት ነበር ምላሹን የሰጠዉ።

በአቢይ አሕመድ አሊ የሚመራዉ ኦነግ/ኦሕዴድ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ እቅዱን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል። ለኦነግ ዓላማ በከፍተኛ ፍጥነት መሳክት ዋና ተባባሪዉ ብአዴን ተብዬዉ የጎንደሬ፣ ጎጃሜና ወሎዬ ባንዳ አጋሰሶች ስብስብ ነዉ። እነዚህ ፀረ-ሸዋ ቅጥረኞች ናቸዉ የሽዋን አዉራጃዎችና መዲናዉን አዲስ አበባን ጨምሮ ለመጤ ወራሪ ጋላ አስረክበዉ አባይ ማዶ በሩቅ ባሕር ዳር ላይ ተጎልተዉ፣ በጣም ትንሽ የቀረዉን የሸዋ ምድር ከምንጃር እስከ መንዝና ይፋት መራቤቴ በአንድ ዞን ብቻ ከልለዉ ይፈነጩበታል። በምድረ ይፋት፣ በአጣዬ፣ በካራ ቆሬ፣ በሸዋ ሮቢት፣ በማጀቴ፣ በገኝ (ከሚሴ)፣ በየረር ፈንታሌ መተሃራ፣ ምንጃር፣ ደራ፣ ጎሃ ጽዮን፣ ፍልቅልቅ፣ ቅምብቢት ወዘተረፈ ጋላ ኦነግ/ኦሕዴድ ዘወትር ወረራ፣ ጭፍጨፋና ዘረፋ እንዲያደርግ ብአዴን ዋና ተባባሪ ነዉ። የአጣዬን ከተማ ከ11 ጊዜ በላይ የኦነግ ታጣቂዎች ከከሚሴ ምሽጋቸዉ በመነሳት፣ በአቢይ አሕመድ የፌደራል ተብዬዉ የመከላከያ ሠራዊት ልዩ ጥበቃና ትብብር ነዉ ያወደሙዋትና በየዓመቱ እያወደሙዋት ያሉት።

የወታደራዊዉ ደርግ አብዛኛዉ መሪዎች እነ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም፣ ደበላ ዲንሳ፣ አሊ ሙሳ፣ ነቢዩ ገለታ፣ ወዘተረፈ ሁሉም ጋሎች የነበሩ ሲሆን የሕዝባዊ ድርጅቶች እንደ መኢሶን፣ ኢጫት፣ ወዝ ሊግ ወዘተረፈ መሪዎችም የጋላ ልሂቃን ነበሩ። እነዚሕም ሁሉም በአብዮት ሶሻሊዝም ካባ ተጀቡነዉ ፀረ ዐማራ ጥላቻና ጭፍጨፋ ፈጽመዋል። መኢሶንና ደርግ ተባብረዉ ጋላ በአዋጅ ኦሮሞ ተብሎ ይጠራ ብለዉ አሳዉጀዋል። ያማርኛ መጠሪያ ከጥንት ጀምሮ የነበራቸዉን ስሞችም ቀይረዉ በጋሊኛ ተክተዋል። ለምሳሌ በጥንታዊዉ ያማራ ባሌ ክፍለ ሃገር ፋሲል አዉራጃ የነበረዉን የፋሲል ተራራን ባቱ ተራራ ብለዉ ሰይመዋል። ዛሬም እንኩዋ ጋላ ኦነግ/ኦሕዴድ ጥንታዊ የዝዋይ ሐይቅና ሕዝብን እንዲሁም ከተማዉን ሰልቅጦ ባቱ ሕይቅ ብሎታል። ይህ ዓይነት የባሕልና ማንነት ማዉደም ድርጊት ፈፅሞ ተቀባይነት የለዉም፣ ይቀለበሳል። የኦነግ ጋላ ተስፋፊዎች ሶዶ ጉራጌን ወሊሶን ያለአግባብ ለኦሮሚያ ተብዬዉ የከለሉት ሁሉ ዉድቅ ይሆናል። በደቡብ ሸዋ ምድረ ጉራጌ በምዕራብ በጊቤ ወንዝ፣ በሰሜን በአዋሽ ወንዝ፣ በምሥራቅም ዝዋይ ሐይቅንና ጭላሎ ተራራ በመለስ ይደርሳል። በአሁኑ ጊዜ የጉራጌ ሕዝብ ክልልነት ፍላጎት በመላዉ ሸዋዉያን ይደገፋል። አዲስ አበቤም ከአቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ መጤ ወራሪ አረመኔ ሰፋሪ ፈላጭ ቁራጭና ሰልቃጭ ነፃ ወጥቶ የመናገሻ አዉራጃ ግዛቱን ራሱን በራሷ የማስተዳደር መብትና ነፃነቱ ይረጋገጣል። ይህም ሲሆን በከተማዋ ያሉት ባንዳዎችና አጋሰሶች የብአዴን፣ የኢዜማ፣ የአብን፣ የትሕነግ ወዘተረፈ ፀረ-ሽዋ ጉጀሌዎች ሁሉ ይመነጠራሉ።

 

ፍትሕ ለሕሊና ኢስረኞቹ፤ ለነ ታዲዎስ ታንቱ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ለአርበኛ ዘመነ ካሴ፣ ለይፋት ፍኖዎች ወዘተረፈ!

ሞት ለብአዴን፣ ለኦነግ/ኦሕዴድ፣ ለኢዜማ ለአብን፣ ለትህነግ አጋሚዶ ትግሬ ቅጥረኛ ግልገል ፋሽስት!

 

29.03.2023

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

Go toTop