መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ …… ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ኋላፊ) የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል በየትኛውም አገር እንደ አገሩ ወግና ልማድ በድቅመት የሚከበር በዓል ነው፤በእኛ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ደግሞ ልማድና ወጋቻን እጅግ ከመጠንከሩ የተነሳ ለአዲስ ዓመት ወይም September 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ገንዳው – በእውቀቱ ሥዩም (አሜሪካ እንደመጣ የፃፈው) እዚህ አሜሪካ – በሀገረ ማርያም – በጊዚያዊ ቤቴ – ጊዚያዊ በረንዳ ቆሜ ሳነጣጥር አየሁኝ መንገድ ዳር – ተገትሮ ያለ የቆሻሻ ገንዳ ዳቦው እንደ ጉድፍ ወተቱም እንደ እድፍ ልብሱም እንደ ቅጠል በገንዳው ከርስ September 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
በቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? (ክፍሉ ሁሴን) ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ ሰሃራ አፍሪካ ተብሎ በሚታወቀው ቀጠና ከሚገኙት አገሮች ሁሉ September 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14 (ከተክለሚካኤል አበበ) ከተክለሚካኤል አበበ የግንቦት ሰባት ርእሰ-አንቀጽ 1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። September 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የምስራች ለኢህአዴግ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤትነት ምልክቶች በአንድ ካድሬ ተገኘ ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) ኢህአዴግ መለስን በተፈጥሮ ሞት እንደተነጠቀ የድርጅቱ አመራሮች የሙሉ ጊዜ አገልግሎቱን ለለቅሶው ባበረከተው ቴሌቪዥን በመቅረብ ሟቹ መለስ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤት እንደነበሩ ይናገሩ ነበር፡፡የኢህአዴግን አቅጣጫ የሚቀይሱ፣የትግራይን ስትራቴጂክ እቅድ የሚነድፉ፣የድርጅቱን የንድፈ ሃሳብ September 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አዲስ ፕሬዚደንት በአዲስ ዓመት – በተክሉ አባተ ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ፡ ጤና ይስጥልን አቶ አንዳርጋቸው እንደምን አሉ ፤ በኢሳት መስኮት እንዳየሁዎ ጤናዎ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ብየ እገምታለሁ ። እንደባህላችን ከብቶቹስ እንዴት ናቸው እንዳልልዎ ኤርትራ ከብት ለማርባት እንዳልሄዱ አውቃለሁና ምንም September 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያውያን ባህልና የጋብቻ ቅድስና – (ተፈራ ድንበሩ) ኢትዮጵያ ቅድስት መሆኗን የሚያሳዩ ማስረጃዎች፤ ኢትዮጵያ የሚለው ያገራችን መጠሪያ የተገኘው በካም ወገን ሴማዊ ከሆነውና ከነሙሴና አሮን በፊት ካህን ከነበረው መልከጼዴቅ ከሚባል ኢየሩሳሌምን ከመሠረተው ንጉሥ በተወለደውና ኢትዮጵ ከሚባል በኋላ ኢትዮጲስ ተብሎ የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት September 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
መውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሳዳጁ ማን ነው? – ከግርማ ሠይፉ ማሩ ከግርማ ሠይፉ ማሩ ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡ ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ September 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ራዕይ ነበረው፣ ተቀጥሎበታልም። ራዕይ ለበጎ ነገርና ራዕይ ለመጥፎ ነገር ብለን እንመልከት። የሀገር መሪዎች ለሀገራቸው በጎ ነገር ለመከወን መልካሙን ራዕይ ሰንቀው በመነሳት በኣካባቢያቸው ለተቀየሰው በጎ ነገር የመልካም ተግባር ራዕይ ያላቸውን ኣሽከሮቻቸውን ሳይሆን የሥራ ባልደረቦቻቸውን መርጠው በመያዝ September 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የፖለቲካ ካሊፕሶ – “ከፕ/ት ግርማ ይልቅ ቴዲ አፍሮ አስመራ ቢሄድ ይሻል ነበር” – (ከተስፋዬ ገብረአብ) ለኢትዮጵያ የ2006 አዲስ አመት እንኳን አደረሰን! በተጨማሪ ለኤርትራ የቅዱስ ዮሃንስ በአል እንኳን አደረሰን! በኢትዮጵያና በኤርትራ የምትገኙ የበአሉ ባለቤቶች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!! እንዲህ ለኢትዮጵያና ለኤርትራውያን በዘዴ ሰላምታ ማቅረቡን ከቴዲ አፍሮ ነው የተማርኩት። ቴዲ September 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ) (በ ሎሚ ተራ) “”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ። ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም አለ።!!”” እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤። ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና September 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኤርትራን በአቋራጭ (ከኤፍሬም እሸቴ) በሰሜን ምዕራቧ የአሜሪካ ከተማ በሲያትል ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የሚርመሰመሱበት አንድ ሰፈር አለ። ንግድ ቤቶቹ፣ ጋራዦቹ፣ ሬስቶራንቶቹ እና እዚያ አካባቢ የሚቆሙት መኪናዎች አብዛኛው የኛ ሰዎች ንብረት ናቸው። ከመንገዱ አንዱ ኮርነር ላይ “ስታርባክስ” ቡናመጠጫ September 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሕዝብን የሚያሸብር ሥርዓትና የህዝቡ መከራ -አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ዛሬ አለማችን በከፍተኛ ስልጣኔ ላይ ትገኛለች። በዚህም ስልጣኔ ውስጥ በኢንተርኔትና ተያያዥ የመገናኛ ዘዴዎች ተጠቅሞ የሰው ልጅ የሚፈልገውን መረጃ መፈልግ፣ማግኘት፣መለዋወጥና ማሳወቅም ሆነ ማወቅ የሚችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ጊዜው ለውሸታሞች ፣ September 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች