Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 211

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አንድነት በመንግስት ዛቻ አንደናገጥም አለ – በዘሪሁን ሙሉጌታ

በዘሪሁን ሙሉጌታ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በመሆን መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በቀበና አካባቢ በተወሰነው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሽብርተኝነት ጥፋተኛ ተብለው የታሰሩ ሰዎችን ይፈቱ ማለቱ፣ እንዲሁም ጉዳያቸው በፍርድ

ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው)

(ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና አባቱ እየተጋጩ ቢያስቸግሩት፥ ሄኒ አሁን አንተ በኔ ቦታ

“ ያላወቂ ሳሚ …….. ይለቀልቃል”

ከጽዮን አምባዬ (ጀርመን) የዚህ ጽሁፍ ዓላማ አቶ መስፍን አብርሃ “መርዓዊና መንታ መንገዳቸው” በሚል ርዕስ የጻፈውና በኢትዮ.ሚድያ ላስነበበን ጽሁፍ በበኩሌ የማውቀውን ለማለት ነው። በቅድሚያ አሁን ካሉት የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች ለጥቂቶቹ ታናሽ ወንድም ለብዙዎቹ

የ‘ፍም እሳቶች’ እምቢ ባይነትና ጽናት የሚያኮራን ነው

ዳኛቸው ቢያድግልኝ [email protected] ማን ነው የሚለየው? የሚደፍረው? ይህም ትውልድ ፍም እሳት ነው። የታለ አንድነቱ…. የፍቅር ተምሳሌቱ? አረ ጎበዝ….. እምቢ በል! እምቢ…. እምቢ…እምቢ….. የማደንቃቸው ሮቤል አባቢያ ዲሞክራሲ ከደጅ እያንኳኳ ነው በሚለው ጽሁፋቸው
September 30, 2013

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይህንን የማፊያ ቡድን በማፍረስ ታሪክ ይስሩ! በግርማ ሠይፉ ማሩ

በግርማ ሠይፉ ማሩ በ2005 ዓ.ም የምክር ቤት ዘመን መጨረሻ ላይ የደህንነት መስሪያ ቤቱን በሚኒስትር ደረጃ ለማዋቀር የሚረዳ አንድ አዋጅ ለምክር ቤት ቀርቦ ፀድቆዋል፡፡ ይህ አዋጅ ሲፀድቅ ከነቅሬታዬ ያለኝ ድጋፍ መስጠቴ ይታወቃል፣ ለዚህ
September 30, 2013

አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዘንድሮው የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ጋዜጠኛ አሸናፊ ነው።ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ-መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር ለማደር በመገደዱ የስልጣኑን መዘውር የሚያሽከረክረውን አካል ለመለየት አዳጋች
September 30, 2013

ሰላማዊ ሰልፉ ቢታገትም ፣ የተሳካ ሕዝባዊ ንቅናቄ ነበር! -ከአንድነት ፓርቲና ከ 33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ

  አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብ ጋር በመሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለማድረግ ያቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በገዢው ፓርቲ (መንግስት) ክልከላ ሠልፉ ሊደረግበት ወደነበረው መስቀል አደባባይም ሆነ በአማራጭ ነት ያቀረቡት 9 አደባባዮች እንዳይንቀሳቀስ
September 29, 2013

በእንቆቅልሽ ኖሮ በእንቆሽልሽ ያረፈው ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ

መልካም ልደት ለሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ። ከቅድስት አባተ ጥላሁን ገሠሠ በህይወት ዘመኑ ከልጅነት እስከ እውቀት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ሆኖ በህዝብ አንቀልባ ላይ ያደገ ነው፡፡ ምክንያቱም ገና በ12 እና 13 ዓመት ዕድሜው ጀምሮ
September 28, 2013

የማለዳ ወግ … በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ክራሞት – ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)

የማለዳ ወግ … በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ክራሞት ከተፈናቃዮች አበሳ እሰከ አሳሳቢው የስደት ፍሬ ልጆቻችን ትምህርት አሰጣጥ ህጸጽ ! አዲሱ አመት ባባተ ማግስት በሳውዲ አረቢያ የከተምን የብዙዎችን ቀልብ የሳበው መረጃ ትኩረት በኮንትራት ስራተኞች
September 28, 2013

የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት ማስዋእትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ? ከነበሩስ እነማን ናቸው? – ከገ/መድህን አረአያ

ከገብረመድህን አረአያ ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲቀር ከባድ ጥረት እያደረጉበት ያለውን ነው። በህወሓት የተፈጸመው እውንተኛ
September 28, 2013

መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ ልደትና ትዝታዎች

ተከታዩን ጽሁፍ ዘ-ሀበሻ ከ6 ወር በፊት አውጥታው ነበር። ዛሬ መስከረም 17 የጥላሁን ገሰሰ ልደት ስለሆነ ለመታሰቢያ ይሆን ዘንድ ወደላይ አምጥተነዋል። ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ጋዜጠኛ) የትንሳዔ በዓል ሲመጣ ትውስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ምትክ

እኔና አንቺ …፩

ፖለቲካና ስደት (ወለላዬ ከስዊድን) መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን ይሄው ደግሞ ተሰደንም ልንስማማ አልደፈርንም። ሳትሰሚኝ አጣጥመሽ እኔም ያንቺን ሳላውቅልሽ መግባባቱ እንዳቃተን በየአቅጣጫው ተበታትነን ስንፋተግ ዕድሜ ገፋን። እውነታውን ስንሸሸው፣ መወያየት
September 27, 2013

እንደ አልባራዳይ ብርታቱን ይሰጠን (ከሎሚ ተራ)

27/09/13 አድነነ ከመአቱ: ከሻአቢያ እና ከ7ቱ ።  ተመሰገን ደሳለኝን  አመሰግኜ ነው ዛሬ መጣጥፌን የምጀምረው። ይገርማል የሰሞኑ ሐሳቤና ጭንቀቴ የነበረው በርግጥም ሰለወያኔ ሥረአት ማክተም ሳይሆን፤  ወያኔ ከተወገደ በሖላ ምን አይነት ሰርአት ነው ሊመሰረት
September 27, 2013

የመስቀል በዓል በጉራጌዎች ዘንድ – ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ከአውስትራሊያ) [ጋዜጠኛ]

ቅዱስ ሃብት በላቸው (ከአውስትራሊያ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ከሚከበሩት አውደ-ዓመቶች አንዱ ነው። የቤተክርስቲያናችን የታሪክ መፅሃፍት እንደሚገልፁት አይሁዳውያን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ደብቀው ቀብረውት ከ300 ዓመታት
September 27, 2013
1 209 210 211 212 213 249
Go toTop