ፋሲል 1 ወልዋሎ 0

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ

More

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት::  https://youtu.be/J8BZqY2t65c የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው ወደ

More

ፎርብስ የዓለማችንን 10 ሃብታም የዓለማችንን ክለቦች ይፋ አድርጓል

(ዘ-ሐበሻ) ፎርብስ የተባለው ታዋቂ የቢዝነስ መጽሔት የዓለማችንን 10 ሃብታም ክለቦች ዝርዝር አውጥቷል:: የስፔኖቹ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና አንደኛና ሁለተኛ ሲሆኑ ማን.ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ 3ኛ እና 4ኛ ሆነዋል:: እንደ መረጃው ከሆነ ባለፉት

More

ይድነቃቸው ነፍስ ይማር !

[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ ሥራቸው ጥቀስ ቢባል፣ ጋዜጠኞችም አውሩ ቢባሉ፣ ዘፋኙም ዝፈን

More

Sport: የማን.ዩናይትዱ ማታ አሻግሮ እየተመለከተ ነው

ዓመቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ አስከፊ ነበር፡፡ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ዩናይትድን ለተቀላቀለው ሁዋን ማታም ቢሆን የተሻለ አልነበረም፡፡ ስፔናዊው ፕሌይሜከር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ነበር፡፡ ለሁለቱ ተከታታይ ዓመታትም የቼልሲ ምርጥ ተጨዋችነት ክብርን ተቀዳጅቷል፡፡ ጆዜ ሞውሪንሆ ግን

More

ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2

በዚህ ዓመት ማን.ዩናይትድን የተቀላቀለው አሽሊ ያንግ ከክለቡ ጋር ብዙ ድሎችን እንደሚያጣጥም ባሳየበት ፐርፎርማንሱ ማን.ዩናይትድ 2ለ1 ዌስት ብሮምን ሜዳው ድረስ ሄዶ አሸንፎ ተመልሷል። የጨዋታውን ሃይላይት ቪድዮ ይመልከቱ። Video: PL Highlights: West Brom/Man Utd

More

አርሰናል በመክፈቻው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጣ

በየዓመቱ የክለቡን ኮከብ ተጫዋቾች እየተቀማ ያለው አርሰናል ስታሮቹን ከሃብታም ክለቦች መንጋጋ መፈልቀቅ ባልቻለበት በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን የመጀመሪያው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። ጨዋታው የተደረገው በሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም ነው –

More

Arsenal agree Cesc deal with Barca

(soccernet) Arsenal have reached an “agreement in principle” with Barcelona for the sale of captain Cesc Fabregas, both clubs have confirmed. GettyImagesCesc Fabregas will undergo medical in Barca Despite Arsenal insisting throughout

More

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የገቢ እድገት እየቀነሰ ነው

የቴክኖሎጂ ዕድገት የፕሪሚየር ሊጉ ፈተና ሆኗል – የፕሪሚየር ሊጉ 2 ቢሊዮን ፓውንድ አስገብቷል ከሳምንታት በፊት ዴሎይቴ የአውሮፓ ክለቦችን የገቢ ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ እንደተለመደው ከ20ዎቹ ክለቦች የሰባቱን ቦታ ፕሪሚየር ሊግ ወስዶታል፡፡ መሪዎቹ ግን

More