በወለጋ ጉዳይ:-ከአማራ ፋኖ ከቤተ-አምኀራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ/በሞታችን ላይ እየተሳለቁብን ነው !

https://youtu.be/9bHAaDqnwOc


https://youtu.be/JmiR3Of85jY

ተጨማሪ ያንብቡ:  አብን፤ በፓርላማው የተሾመውን የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ውሳኔ እውቅና ላልሰጥ እችላለሁ ሲል አስጠነቀቀ

4 Comments

  1. የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤቱ የጋራ ጥሪ ዛሬ ያወጣው መግለጫ እጅግ በጣም ዘገየ ኢትዮጵያ የገደል አፋፍ ላይ ደርሳለች ከአመታት በፊት በሽመልስ አብዲሳ የምደገፍ ኦናግ ንፁሃን ላይ የጅምላ ግድያ ዘረፋና ማፈናቀል በሆነበት ጊዜ ዝምታው ወደ አደገኛ ደርሶ ዛሬ ሠላም ፅጥታ ችግር ቤተእምነቶችን ማፍረሥ ምዕመናንን መግደል ተሽከርካሪዎችን አስገድዶ በማቆም ዝርፊያ ና ተሳፋሪን መግደል ና ማፈን በዛሬው እለት የሽመልስ አብዲሳ ኦናግ ሽፍቶች ሡሉልታ ሃያ ሠላማዊ ኢትዮጵያውያን አፍነው መውሰዳቸውን ተዘግበዋል ይህ አደገኛ ሁኔታዎች ወደ ሥርአት አልበኝነትና ከሙስናን ያጠናክራል የውጭ መዋእለ ንዋይ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ና የኢኮኖሚ ችግሮች ያባብሳል ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ያመራል ።

  2. አቶ አብይ አህመድ በህዝብ ሥህተት ተመርጠው ሥልጣኑን ከተረከቡ በኋላ የሥልጣን ሃላፊነቱን ፅጥታን ኢኮኖምን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኡኩልነት መስተዳድር ረስተው ቱክረታቸው የእርሻን ውጤቶች መጎብኘት ና ችግኞች መትከልን ይወዳሉ እንድሁም ከአሜሪካ በእርዳታ ድቄት ዘይት ና ሥንዴ ለተራቡት ና በኦናግ ሸኔ ለተፈናቀሉት  ሠርቆ መሽጥ የአብይ የተፈጥሮ ፅባይ በጣም ይገርማል ቱክረቱ ለእርሻ ብቻ ነው ።
    ለረጅም አመታት ኢትዮጵያ የኖሩት ና የእንጨት መሠንጠቂያ ፋብሪካ ባለቤት ኢጣልያዊ ሥንኞር ሚሊታ ሳልፋቶሪ አባባል ትዝ አለኝ ንግድ ለጉራጌ ሀብት በሀብት ይሆናል እርሻን ለኦሮሞ እህል በእህል ከብት በከብት ቅቤ በቅቤ ይሆናል ሥልጣኑን ለአማራ ለህግ ለሠላም ለፅጥታ ለአንድነት አለ በጣም የገረመኝ አባባል ነው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share