ወሬኛና አስመሳይ፣ ፈሪና አሻጥረኛ ፊልድ ማራሻል ወዘተ እየተባለ አንዳንዶች ሹመቶች ሲሰጣቸው አይተናል ዜና January 10, 2022 Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email ጀግኖች እነ ማን እንደሆኑ፣ ማን ምን እንዳደረገ ሕዝብ ያውቃል። ለጀግና ዕውቅናም ሆነ ሽልማቱ የሕዝብ ክብር ነው!! ብ/ጀኔራል ሻምበል በየነ – ባለከዘራው የነ ዶር አብይ ሽልማት አያስፈልገው። ሕዝብ ያከበረው በልቡ የሸለመው የመከላከያ መኮንን አባል ነው። “ጀግና ሞትን የማይፈራ ነው” ደራሲ ብርሃኑ ዘሪሁን ኢትዮጵያ ስለክብሯ ሞትን የናቁ ልጆች ስላሏት እዚህ ደርሳለች። ኢትዮጵያ በዐቢይ አህመድ ሞልቃቃ አመራር መከራ በዛባት እንጂ አልተረፈችም። ኢትዮጵያም ታሪኳም የሚቀጥሉት ሞትን በናቁ ጀግኖቿ እንጅ በሰርከስ ፖለቲከኞቿ አይደለም! እነርሱማ ሁሌም የመከራ ምንጯ ናቸው። የሆነው ሆኖ ባንዳ ሲያፍር ይኖራል፤ ጀግና በተጋድሎው የዛሬንና የመጭውን ትውልድ አንገት ቀና ያደርጋል። የሕዝብ ሥነ-ልቦናዊ ከፍታ ምንጩ ሞትን የናቁ ጀግኖች ናቸው!! እንደሆነብን ሁሉ ዛሬ እግራቸው ስር በወደቅን ነበር ምናልባት ሸብረክ ማለታችን የመስፈንጠሪያው አስገዳጅ ሁነት ስለሆነ ነው። ከሕይወት በላይ ‘ክብር’ ዓላማ መሆኑን በተግባር መግለጥ በፎቶ ሲነበብ ሰውየውን ይመስላል!! የታሪክ ሽሚያ ውስጥ የገቡ ‘የትንሽነት ኃይሎች’ ሐሰን ታንታዊ’ያቸውን ፈጥረዋል። እኛ ግን በተግባር ተፈትነው የማይሞት ታሪክ የሰሩ የሕዝብ ልጆችን የትውልዱ መማሪያ እናደርጋለን። እነርሱም ሆነ ጠላት ሰውየውን ያውቁታል። ገጽታው በራሱ ችግሮች ሁሉ ከሞት በታች ናቸው የሚል ሞትን የናቀ ወንድነቱን ይመሰክራል!! ሰውዬው ለጀግንነቱ ዕውቅናም ሆነ ሽልማቱ የሕዝብ ክብር ነው!! ሕዝብ በፖለቲካ ሳይሆን በተግባር ያነግሣል! ታሪክ ይዘክራል! ፖለቲካ የሰቀለውን ጊዜ ይጥለዋል፤ ሕዝብ ያነገሠውን ግን ታሪክ አይጥለውም! ወደር የሌለው የሕዝብ ልጅ ብ/ጀኔራል ሻምበል በየነ – ባለከዘራው ©ሙሉአለም ገ.መድህን Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Latest from Blog ህወሃትን ከደሙ ንጹህ ለማድረግ የታቀደ ስብሰባ ወይስ በአብሮ የመኖር ስም አንድን አገዛዝ ብቻ ተጠያቂ ለማድረግ የታቀደ የውይይት መድረክ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ሰኔ 23፣ 2017) June 30, 2025 እ.አ.አ በሰኔ 7፣ 2025 ዓ.ም “የርዕዮት ሚዲያ” ባለቤት የሆነው ቴዎድሮስ ፀጋዬና፣ “የአብሮነት ኢትዮጵያ” አሰባሳቢ መሪ ነኝ የሚለው ልደቱ አያሌው “ታላቅ የተቃውሞ ትዕይንተ-ህዝብ” በሚል፣ ይሁንና ዋናው መሰረተ-ሃሳብ” ጦርነት ይቁም፣ ግፋዊ አገዛዝ ያቁም፣ ዘላቂ ሰላም ይስፈን” በሚሉ ልዩ | ‹ ከቤተመንግስት አልወጣም› ዓብይ | የሽመልስ እና ዝናሽ ግዙፉ ካምፓኒ ልዩ | ‹ ከቤተመንግስት አልወጣም› ዓብይ | የሽመልስ እና ዝናሽ ግዙፉ ካምፓኒ እ.ኤ.አ. በ2024 ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ በዚሁ ዓመት በነበረ የብር መዳከም 38 ቢሊዮን ብር መክሰሩ ተገልጿል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024 በአጠቃላይ የባንክ ሥራው 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ፡፡ ብሔራዊ ባንክ በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር ኦዲት 58 የአብይ አህመድ ነጭ ውሸቶች! – ነዓምን ዘለቀ ቆጥራቹህ ስለላካቹህልን እናመሰግናለን! የተረሳ ካለ ጨምሩበት update አደረጋለሁ! 1. ሳናጣራ አናስርም 2.ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም 3. አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ 4. በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደነበረበት ኢዜማ ወ ብልጽግና – ቆሎ የመጎራረስ ውል አልባ ጋብቻ ኢዜማ ወ ብልጽግና – ቆሎ የመጎራረስ ውል አልባ ጋብቻ
ህወሃትን ከደሙ ንጹህ ለማድረግ የታቀደ ስብሰባ ወይስ በአብሮ የመኖር ስም አንድን አገዛዝ ብቻ ተጠያቂ ለማድረግ የታቀደ የውይይት መድረክ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ሰኔ 23፣ 2017) June 30, 2025 እ.አ.አ በሰኔ 7፣ 2025 ዓ.ም “የርዕዮት ሚዲያ” ባለቤት የሆነው ቴዎድሮስ ፀጋዬና፣ “የአብሮነት ኢትዮጵያ” አሰባሳቢ መሪ ነኝ የሚለው ልደቱ አያሌው “ታላቅ የተቃውሞ ትዕይንተ-ህዝብ” በሚል፣ ይሁንና ዋናው መሰረተ-ሃሳብ” ጦርነት ይቁም፣ ግፋዊ አገዛዝ ያቁም፣ ዘላቂ ሰላም ይስፈን” በሚሉ
ልዩ | ‹ ከቤተመንግስት አልወጣም› ዓብይ | የሽመልስ እና ዝናሽ ግዙፉ ካምፓኒ ልዩ | ‹ ከቤተመንግስት አልወጣም› ዓብይ | የሽመልስ እና ዝናሽ ግዙፉ ካምፓኒ
እ.ኤ.አ. በ2024 ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ በዚሁ ዓመት በነበረ የብር መዳከም 38 ቢሊዮን ብር መክሰሩ ተገልጿል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024 በአጠቃላይ የባንክ ሥራው 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ፡፡ ብሔራዊ ባንክ በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር ኦዲት
58 የአብይ አህመድ ነጭ ውሸቶች! – ነዓምን ዘለቀ ቆጥራቹህ ስለላካቹህልን እናመሰግናለን! የተረሳ ካለ ጨምሩበት update አደረጋለሁ! 1. ሳናጣራ አናስርም 2.ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም 3. አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ 4. በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደነበረበት