ደሴና ኮምቦሊቻ ሙሉ ለሙሉ በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና በጀግናው የአማራ ፀጥታ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ናቸዉ

ሀይቅን ተረክበናል
ሀራ፣ወረባቦ፣ቦከክሳ፣ጉቢሳ በፋኖ እጅ ገብተዋል፣ከቆቦ የተነሳው የራያ ፋኖ ዋጃን በመያዝ ወደ ወልደያ እየገሰገሱ ነው።
ሀይቅ በአካባቢው ፋኖ እና ሚሊሻ ፀድታለች፣የፋኖ ሽምቅ ውጊያ አስገራሚ ውጤት እያመጣ ነው።
ባለከዘራው በአፋር ግንባር ጁንታው የጭፍራን ከተማ ግማሽ ይዞ የነበረ ሲሆን ትናንት ጀምሮ በተደረገ ውጊያ ከ3500 በላይ ጁንታ ወደ ሲኦል ሸኝቶ ጉዞውን ወደ ማልጠቅሰው ቦታ እየገሰገሰ ነው።
የፋኖ የሽምቅ ውጊያ ማርሽ ቀያሪ ሆኗል።

ደሴ ኮምቦሊቻ!!!
ደሴና ኮምቦሊቻ ሙሉ ለሙሉ በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና በጀግናው የአማራ ፀጥታ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ናቸዉ።
ጌታቸዉ ረዳ ምላሱ ሽንፈቱን ላለመቀበል ቢቀባጥርም አይቀጡ ቅጣት ተሠጥቷቸዋል።
ትግሉ ይቀጥላል።

Adebavay Midia

1 Comment

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.