የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ የቀብር ሥነ ሥርዓት በተወለደበት አምቦ ከተማ ተፈጸመ

https://www.facebook.com/dw.amharic/posts/3497536120279459

የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ የቀብር ሥነ ሥርዓት በተወለደበት አምቦ ከተማ ተፈጸመ። በከተማዋ በሚገኘው ስታዲዮም የሽኝት መርሐ ግብር ተካሒዷል። በሁለቱም ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አልተገኙም። በቀብር ሥነ ሥርዓቱም የተገኙ ሰዎች እጅግ ጥቂት ሆነው ታይተዋል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.