የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለና ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ የሕዝብ ተወካዮች አባል አሌክሳንደር አሰፋ ጋር ( ያድምጡት)

ጄ/ል ሳሞራ የኑስ እና የሙስና ተሳትፏቸው ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)

የኢትዮጵያ እና ግብጽ ፍጥጫ እና መፍትሔዎቹ (ወቅታዊ ትንታኔ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ከአሜሪካ የፖለቲካና የመብት ትግል ኢትዮጵያውያን ልንርቅ አይገባም ተባለ

በኦሮሚያ ደራ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ግድያ መቀጠል

ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት እንዳሰጋት አስታወቅች

ሰሞኑን በዳግማዊ ሚኒሊክ ላይ  ከዲፕሎማቲክ መብት ያፈነገጠ አስተያየት የሰጡት አምባሳደር ሱሊማን  ደደፎ ወደ አ/አ እንደሚጠሩ ምንጮች ገለጹ

አዲስ የምሕረት ጥያቄ ለእነ ብርሃኑ ባይህ እንዲሰጥ ተጠየቀ

በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ግንባታው ሂደት በአካባቢያዊ አገራት ተጽእኖ ፈጣሪነት እንዳይጠለፍ አንድ ምሁር አስጠነቀቁ

ታዋቂዋ አሜሪካዊት ኬሚዲ እስቲፋኒ ሀዱሽ በአሜሪካ ውስጥ ጥቁር መሆን አደጋ እንዳለው ገለጸች

ኬንያ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ አውሮፕላን አወጣች፣የኢትዮጵያዊያን እህቶች እንባ ከቤሩት ዛሬም ይጣራል

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.