ብርሃኑ ጁላ ከጥቃት እንዴት አመለጠ? | የአማራ ፖለቲካን ባለቤት አልባ ያደረገው | ዮሀንስ ቧያሌውንም እንደ ፋኖ ምሬ?

https://youtu.be/3FX3eFVqg2c

ብርሃኑ ጁላ ከጥቃት እንዴት አመለጠ? | የአማራ ፖለቲካን ባለቤት አልባ ያደረገው… | ዮሀንስ ቧያሌውንም እንደ ፋኖ ምሬ? | 251 Daily

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢሳት ማኔጅመንት የሃዘን መግለጫ - አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ሃያሲ፣ ደራሲና፣ የፖለቲካ ተንታኝ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው

1 Comment

  1. ዮሀንስ ቧያለው አምጦ ጊዜ ጠብቆ ሊል የፈለገውን ተነፈሰ ህዝብ ግን የዛሬውን ሳይሆን የትላንቱንም ጭምር ከግንዛቤ ከትቶ ጀሮ ነፈገው ።ይልቃል ከፍ ያለውም ማይክ ይዞ ከሱ ያልወጣ በሚመስል መልኩ መላ ቅጡ የጠፋው ዲስኩር ሲያቀርብ ለሆዱ ያደረ ፣ ህዝብ ላይ እምነት የሌለው ተሿሚ መጨረሻው በውርደት መጠናቀቁን ተመልከትሁ ።እነ አገኘሁ ተሻገርን የተመለከተ በጉልበቱ የሚያድረው ሊስትሮ በስንት ጣእሙ። ሽመልስ ካፖርቱን አስይዞ ይነዳዋል። ለመሆኑ እነዚህን ሰዎች ማን መርጧቸው ነው እዚህ ቦታ ላይ የተቀመጡት?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share