የአሜሪካ ጦር በጅቡቲና የአማራ ክልል ጦርነት ከመቶ አመት በፊት ከነበረው ክስተት ጋር ያለው ግጥምጥሞሽ!!! – በዳዊት ሳሙኤል
ሰላምን አጥብቆ የሚወድ ለጦርነት በብርቱ ይዘጋጅ ይላል አንድ ፖብልየስ ፍላቪየስ የሚባል ጥንታዊ የጦር ስልት አዋቂ ሰው። ዛሬ አለምን በጩልቅታ እምዳስስበትን የፌስቡክ መስኮቴን ስከፍት አንድ
ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው
ጭራቅ አሕመድ ቆርጦ የተነሳው አማራን በልቶ ለመጨረስ ነው፡፡ አማራን በልቶ ቢጨርስ ደግሞ ምዕራባውያን ጌቶቹ ዝንቡን እሽ እንደማይሉት በግልጽ አሳውቀውታል፡፡ ለነጻነቱ ቀናዒ የሆነው፣ በማንነቱ የሚኮራው፣ ነጭን ከመጤፍ
ለብአዴን ጉባኤ የተሰጠ ምክራዊ አስተያየት – በደሳለኝ ቢራራ
ጁላይ 20 በተካሄደ የብአዴን ስብሰባ ውስጥ ተቀረጸ የተባለውን ድምጽ ሰማሁት። እንደተለመደው ብአዴን ማቀዝቀዣ አጀንዳውን ይዞ ብቅ ብሏል። ከሁሉም ነገር አስቀድሜ ማንሳት የምፈልገው የብአዴንን ህልውና
ፋኖ በራሱ ስንቅ፣ በራሱ መሳሪያ፣ በራሱ ሕይወት ….ግን ለሀገሩ ለወገኑ
ደሞዝ ሳትቆርጥለት፣ መሣሪያ ሳታዘጋጅለት፣ ሽልማት ሳታበረክትለት፣ ለወገኑና ለሀገሩ ክቡር ሕይወቱን በሰጠ ኢትዮጵያዊ መሥዋዕትነት የቆመ ሀገር ነው ያለን። ይህ በነጻ ለሀገር የሚከፈል፣ ለወገን የሚሰጥ የሕይወት
ክተት ተጠራ/ጎንደር |መፈንቀለ መንግስት አብይ ላይ| ባህር ዳር ደብረብርሃን| በጀት በታነክ ወደሙ|ጎንደር አንድ ሻለቃ ሙሉ ጦር ከዳ|የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተረሸነ
https://youtu.be/zeROuTNzQFM https://youtu.be/uzD-sfyWbGY https://youtu.be/RvO6ofHotOc https://youtu.be/7ZwKkH7sT5Q https://youtu.be/dDhAURmvI_o https://youtu.be/Otw_rxYB7DI https://youtu.be/wNewwG2y_xI ክተት ተጠራ/ጎንደር:ባህር ዳር ደብረብርሃን በጀት በታነክ ወደሙ “አሚኮ አየር መንገድ ድባንቄ ተራራ ትንቅንቅ”/2ቱ ክልሎች አብይን
ሰላማዊ ትግል፤ የኤርምያስና የልደቱ የወቅቱ ማጭበርበሪያ
በኔ በመስፍን አረጋ ዕይታ በሰላማዊ ትግል አርበኝነቱ ወደር የሌለው አርበኛ እስክንድር ነጋ፣ ያማራን ሕልውና በማዳን ጦቢያን ለማዳን የወሰደው ትልቁ እርምጃ የሚከተለው ነው። እሱም ሰላማዊ
ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም
ክፍል ሶስት፡ ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ
የአቢይ ኑዛዜ!!! – በአየለ ታደሰ
መግቢያ ገጣሚ አይደለሁም፡፡ አንዳንዴ ግን ሕሊናዬ ሲቆስል ግጥሜን በተለየ መንገድ ማቅረብን እመርጣለሁ፡፡ ይህንን በመርማሪ ጋዜጠኛ ዓይን ተመስሎ የድርጊቱ ባለቤት ግን እንደ አድራጊ ወይም ተራኪ