ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር የተደረገ ቆይታ – Anchor Media

ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር የተደረገ ቆይታ – Anchor Media

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ

4 Comments

  1. መሳይ ዶ/ር ፍቃዱ በቀለን ከጀርመን ብትጠይቀው እሱም ጥሩ ግንዛቤ ይሰጠን ነበር፡፡

  2. ሁለት አጫጭር መልእክቶች ለዶ/ር አክሎግ ቢራራርና ለመሳይ መኮንን ፦
    ፩ኛ) ለዶ/ር አክሎግ ቢራራር
    ዶ/ር አክሎግ ቢራራ፦ ክብርዎን፣ ታላቅነትዎን፣ ለኢትዮጵያ አገርዎ ያደረጉትን ለብዙወቻችን ምሳሌ የሚሆኑ
    አያሌ ስራወችዎን ይዘው እንደተከበሩ ቢቀመጡ ደስ ይለናል፡፤ እየወደቀ ያለ የኦሮሙማ መንግስት ዝግጅቶች ላይ እባክዎትን አይገኙ፡፡
    ፪ኛ/ ለመሳይ መኮንን
    መሳይ መኮንን፦ በአውሬው አብይ አህመድ እጅግ በረቀቀ ዘዴ ለተቀጠርክበት “የፋኖን ተጋድሎ የማኮላሸትና የመጥለፍ ሙከራህ” ስለተነቃበት በቶሎ ብታቆም ይሻልሀል፡፡ ለይምሰል አብይ አህመድን ከማብጠልጠል ጀምሮ እኔን መሰሉ ነሆለል አማራ እንዲያምንህ ሊሰማ የሚፈልገውን ጥሩ ጥሩ ነገር እየነገርከው በመርዝ የተቀቡ እንግዶችህን ታመጣና አንዳቸውን የፋኖ ተጋድሎ መሪ (ምሳሌ አቶ አልዩ በለው) ሌላቸውን የትግሉ አማካሪ፣ እቅድ አውጭና አመራር ሰጪ እያደረግህ የፋኖ ተጋድሎ አመራርና ባለቤት እንደሌለው እያስመሰልክ በማይመለከትህና ትርፍ በማያስገኝልህ ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ እያቦካህ ነው፡፡
    በዩቲይብህ ላይ ያሰለፍከው የአስተያየት ሰጪወች ሰራዊት የቅጥሩ አካል ስለሆነ እኛን አይደንቀንም፡፡
    የፋኖ ትግል መዋቅርም ባለቤትም አለው፡፤ በስትራቴጅ የሚጓዝ አመራርም አለው፡፡
    ብንረሳ ብንረሳ አንድ ወቅት እስክንድር ነጋን ለማስገደል በዚያች ወቅት የት ቦታ እንድሚገኝ በሜድያ የተናገርከውን አንረሳምና ታቀብ!!!

    • መሳይ የሚዲያን ጥልፍልፍ ሳታውቀው አትቀርም ህዋቶችም፤ኦነጎችም፤ሻቢያዎችም ኢትዮጵያዊ መስለው መልካም ኢትዮጵያውያንን ለመምታት የሚጠቀሙበት ስልት ያልሆኑትን መስለው ስለሆነ በነዚህ አስተያየቶች መሳቅ እንጅ ማዘን አይኖርብህም ትግሉ ይቀጥል ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት ድርሻችሁ ከፍተኛ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ቀጥሎ ሃብታሙ አሰፋን፤ምናላቸውን፤…. አሉን የምንላቸውን የህዝብ ወገኖች ማጠልሸታቸው አይቀርም፡፡ ዶ/ር አክሎግም ይህንን ካነበቡ የነሱ አላማ እርሶን ከትግሉ ማራቅ ስለሆነ ጀሮ አይስጡት፡፡

  3. The way so many of our “intellectuals “ of our time behave in such a way that they allow themselves to be bad examples of this generation and the generation to come by being very bad instruments of the brutal and deadly political system .

    Alas! They have no a real sense that the issue of human rights and human dignity is incomparable with any material value such as the Grand Dam !!! That is why they stupidly try to justify their self- degrading if not self- dehumanizing behavior of playing around with those actors and cadres of the killing machine of Abiy and his parasitic circle including the so called ambassadors for the simple reason that they have roles in the construction of hydroelectric dam. They idiotically ignore the very reality that if the generation will be able to eradicate the terribly criminal political system of Abiy and his likes , and be successful in the making of democratic dreams realities, it will undoubtedly possible to make things atriums and do miraculously amazing Chanel for good !!!!
    Unfortunately, our most of intellectuals including Dr Aklog do not want to hear the very big and sounding possibility that if this generation wins and go for democratic political system in a real sense if the term , ni doubt that it can make miracles of getting many and golden developmental projects done within a very short period of time leave alone a single dam !!!

    So , “our intellectuals “ like Dr Aklog are asked if possible to be parts and parcels of the struggle to irreversibly defeat the very evil- minded and evil guided ruling elites together with their partners if not not to terribly mess with people’ struggle for the realization of a political system of freedom , justice and development !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share