“የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” በሚል ርዕስ በመስፍን አረጋ ከተዘጋጀው መጽሐፍ የተቀነጨበ
ይህ ጽሑፍ “የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” በሚል ርዕስ በመስፍን አረጋ ከተዘጋጀው መጽሐፍ የተቀነጨበ ነው። ____________________________ ሰንሹ ወይም ሰንዙ (Sun Tzu) የሚባለው ግለሰብ ው (Wu) በሚባለው ያሁኒቷን ሻንግሃይን በሚያጠቃልለው በታላቁ በያንግዚ
ይድረስ ለብልፅግና ፈረሶች!
እርግጥ ነው እንስሳው ፈረስ ባለቤቱ ካዘዘው የተፈጥሮ የማገናዘብ ብቃት እና ችሎታ ስለሌለው የተጫነውን ተሸክሞ የመሄድ ግዴታ አለበት ፣ ሰው ሆነ ዕቃ። በስነ-ፅሁፍ ክትብ “አንተ ሰው እንደ
መተቻቸታችን ለመማማር ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር!
October 15, 2023 T.G ይህንን አስተያየት የምሰነዝረው በ10/14/23 “ክርስቶሳዊ ያልሆነ ክርስቶሳዊነት ” በሚል ርዕስ በሰጠሁት አስተያየት ላይ የራሳቸውን አጭር አስተያየት በሰጡ አንባቢ መነሻነት ነው።
“ጉዟችን ወደ መዲናችን ነው” | ኮ/ል ጌታቸው ከግንባር ያስተላለፈው መልዕክት | “እነሱ የታጠቁትን ሁሉ ታጥቀናል”
https://youtu.be/33Bmt9IsvAg?si=KrpjRMQAV_Q_-z9C “ጉዟችን ወደ መዲናችን ነው” | ኮ/ል ጌታቸው ከግንባር ያስተላለፈው መልዕክት | “እነሱ የታጠቁትን ሁሉ ታጥቀናል”
ሃገራዊ ፖለቲካና የብሄር ፖለቲካ፣ የዛሬ 31 አመት በ“አማራ ህዝብ ከየት ወዴት” መጽሃፍ ውስጥ – አንዳርጋቸው ፅጌ
ከዚህ በታች በምስሉ የምታዩት ጽሁፍ የተወሰደው የዛሬ 31 አመት ከጻፍኩት “የአማራ ህዝብ ከየት ወዴት” የሚል ርእስ ከሰጠኋት ትንሽዬ መጽሃፍ ነው። አሁን ባለንበት ወቅት የአማራ
የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!!
ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ መሆን ነበረበት!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) “ኢትዮጵያ ሆይ፥ ምን እመሰክርልሻለሁ? በምንስ እመስልሻለሁ? አጽናናሽ ዘንድ በምን
ቀይ ባህር አዲሱ ቁማር! – ላይነህ አባተ
በላይነህ አባተ ([email protected]) በመላእክትነት ተመርጦ የነበረው ሳጥናኤል እግዚአብሔርን ከድቶና ክርስቶስን ወደ ተራራ ወስዶ ከተማ እያሳዬ በንብረት ሊደልለው ሞከረ፡፡ የሳጥናኤል ተከታዮች ደግሞ ከዓለም በፊት እግዚአብሔርን
ኤርትራና ሲንጋፖር – አብራሃም ለቤዛ
ኤርትራ ከሲንጋፖር ጋር ለመተረክ የፈለግኩት ከሰሞኑን የኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ተቀማጭ አማባሳደር ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስተር Mr. Yap Ong Heng ጋር ተገናኙና ተወያዩ የሚል ዜና ነው፡፡