የዲሲ ቅ/ማሪያም እና የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ምዕመናን ድምጻቸዉ የሚያሰሙበት ጊዜ ደርሷልና አሁኑኑ ሳይዘገይ ይወስኑ
ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም! በአጥቃዉ ቦጋለ በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ
የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ
[ሰበር ዜና – Breaking News] የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአቡነ መርቆሪዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ ተቀላቀለ
(ዘ-ሐበሻ) የዳላሱ ርዕሰ አድባራት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ዛሬ ባካሄደው ምርጫ መሰረት በአቡኑ መርቆሪዎስ ወደ ሚመራው ስደተኛው ሲኖዶስ ተቀላቀለ። ላለፉት 21 ዓመታት በገለልተኝነት
“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ አልለብስም” – አቡነ ማቲያስ (ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያድምጡ)
“እንደ አቡነ ጳውሎስ እኔ ነጭ ልብስ አልለብስም፤ እኔ መነኩሴ ነኝ” ሲሉ 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ተናገሩ። “መነኩሴ ጥቁር ልብስ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?
ከእውነቱ በለጠ ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ገናና ሀገር ነበረች፡፡ የኢትዮጵያም ሙዚቃ በጥንት ጊዜ ጅማሮው ላይ ታላቅ ነበር፡፡ ‹‹ታላቅ ነበር›› ብቻ ብለን ሳናሳድገው ቀረን እንጂ፡፡ የዜማው
ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ
በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና
የሽግግር ምክርቤት ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ድርጅቶችን ለምክክር ጉባኤ ጠራ
በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም
ብሔራዊ ቡድናችን ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ የሚያደርገውን ጉዞ እያሳመረ ነው
ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና አቻው ጋር የተጫዋተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ብሔራዊ ቡድናችን ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ባደረገው