“በሰላማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡ ዲያስፖራዎች በእኛ ላይ ፕሮፓጋንዳ እያደረጉ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ለራድዮ ፋና
የአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከሕወሐት ልሳን ራድዮ ጣቢያ ራዲዮ ፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በሰላማዊ ትግል ተስፋ
የነእስክንድር ነጋ ይግባኝ ውሳኔ ለኤፕሪል 8 ተሸጋገረ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማርች 27/2005 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ የተቀጠረው የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለኤፕሪል 8 ቀን 2013 መዘዋወሩ ተሰማ። በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ
“ዘጠኝ ቦላሌ…” ከይኸነው አንተሁነኝ
ከይኸነው አንተሁነኝ የክህደት ቁልቁለት አሉ ታላቁ ምሁር!!! የክህደት ውርስ የበቀል ዛር እያስጎራ፣ የሚሆነውንም የማይሆነውንም እያስቀባጠረ ሃያ አንድ ዓመት እያንደረደረ ወርውሮ እዚህ ያደረሰው ሕወሃት ስለመድረሱ
የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም አልመረጥም ብሎ ሰግቷል
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 69 በተለያየ የመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ ተቀምጠው ያሉ ካድሬዎችና ደህንነቶች ሠራተኞችንና ነዋሪዎችን በየቀበሌው እንዲሁም በተለያዩ አዳራሾች
የሚኒሶታውን የደብረሠላም መድሃኔዓለምን ከይሁዳዎች መጠበቅ የሁላችን ኃላፊነትም ግዴታም ነው
ግርማ ብሩ (ከቤተክርስቲያኑ መሥራቾች መካከል አንዱ) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ውስብስብ ችግሮች ያለፈ ሲሆን ከዓመታት በፊት በማን ሥር መሆን አለበት ተብሎ 3
እግር ኳስ ቆሸሸ! የፖሊሶች ምርመራ ውጤት መላው አውሮፓን አስደንግጧል
The Beautiful Game የእግርኳስ ሌላይኛው ስሙ ነው፡፡ ስያሜው የስፖርቱን ቆንጆ ገፅታ ያጎላል፡፡ የውቡ እግርኳስ አን..ት መጥፎ ሶንካፍ ግን አልነቀል ብላ እስካሁን አለች፡፡ ማራኪው እግርኳስ
Hiber Radio: ኦጋዴን ውስጥ የ17 አመቷ ልጃገረድ በአገዛዙ ታጣቂዎች 13 ጊዜ መደፈሯን ገለጸች
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005 ፕሮግራም ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን