የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ማቆም አድማው በተጨማሪ የረሃብ አድማ ጀመሩ
(ሪፖርተር) መጋቢት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን
ሰላማዊ ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ! ከግርማ ሞገስ
ከግርማ ሞገስ ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013) ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል
በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣ
ስምለግሰው በመተካት ሲሿሿሙ በብልሐት የኛ ገዢዎች የሀገር መሪ እነ ህወሓት አሳፋሪ ኦህዴዶችሥ አጫፋሪ እኮ ብአዴን አቃጣሪ ደህዴኖች አጋፋሪ። በኢህአዴግ መተካካት ሕዠብነበር ለመተካት የሀገርመሪ የምርጫ
የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ)
ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው
“እኔ ግን አልሞትኩም” – አላሙዲ
‹‹ጠ/ሚ/ር መለስን በማጣቱ ሰው ተደናግጦ ነበር፤ … እኔንም ገለውኝ ነበር፤ ግን አልሞትኩም እስከአሁን ከእናንተው ጋር ነኝ›› ሲሉ መናገራቸውን ሼክ ሙሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ መናገራቸውን ዛሬ
ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት – ከተመስገን ደሳለኝ
መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር
አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ – አማኑኤል ዘሰላም
አማኑኤልዘሰላም [email protected] መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓ.ም «የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ
የማልስማማባቸው የዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች
ከአዲስ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገው ቃለ