ሮማርዮ የት ነው ያለው?
ከይርጋ ቦጋለ 15ኛው የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ ሲወሳ በእግር ኳስ ታዳሚያን አዕምሮ ውስጥ የማይጠፋው ፀጉሩን ወደ ኋላ የሚያስረዝመው ሮቤርቶ ባጅዮ ነው። መልከ መልካሙ ጣሊያናዊ ያለ
የ255ቱን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች ስም ዝርዝር ይመልከቱ
ኦህዴድ ደህዴን ብአዴን ሕወሓት 1/ አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ 1. አቶ አለማየሁ አሰፋ 1.አቶ አዲሱ ለገሰ 1. ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል 2/
ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)
ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ
ሕወሓት ስዩም መስፍንን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስን፣ አርከበ እቁባይን አሰናበተ
የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በውጥረትና በክፍፍል ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ። በተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ መጽሐፍ ላይ ለሕወሓት
ታምራት ላይኔና አማረ (ክፍል-2) – (ከኢየሩሳሌም አ.)
አማረ አረጋዊ በማስታወቂያ ሚ/ር የኢቲቪ ስራ አስኪያጅ ሃላፊ እያለ በጣም አፀያፊ ተግባራትን በየእለቱ ይፈፅም ነበር። እሱን ጨምሮ አራት የሕወሐት ሃላፊዎች ተመሳሳይ ወራዳ ተግባር ይፈፅሙ
“መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?.
ከመስፍን ነጋሽ ይህ ጥያቄ አከል አቤቱታ ቢያንስ ከተሜውን ጨምሮ በአማርኛ ተናጋሪው ኅብረተሰብ ዘንድ ፍትሕን ፍለጋ ከሚጠቀሱ የተለመዱ አነጋገሮች አንዱ ነው። “ሕግ የለም ወይ?!” የሚል
ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!!
ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ
ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል
በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር