ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው።
በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ
ፖለቲካ ማለት ለእኔ – ከማተቤ መለሰ ተሰማ
የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው
መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ)
(በታምሩ ገዳ) በየትኛውም የእድገት ደረጃ ይሁን የፖለቲካ አመለካከት ወይም የሃይማኖት ስርአት ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው ቢባል ማጋነን
መድረክ አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች አለ
የግንባሩን ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ኢትዮጵያ መስቀነኛ መንገድ ላይ ደርሳለች አለ፡፡ መድረክ ይህን ያስታወቀው መጋቢት 17
የነአንዱዓለም እና እስክንድር ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አያሌው፣ አቶ ክንፈሚካኤል ደበበ ፣ ሻምበል
የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ ቀልድ (ቪድዮ)
ከየአብሥራ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ አዜብ ባለቤታቸው ሕይወቱ ከማለፉ በፊት ቀልደውት የነበረውን አስቂኝ ቀልድ በድጋሚ አሻሽለው አቅርበውታል። አዲሱን ቀልድ እነሆ። የቀድሞውን ቀልድም ከታች አቅርቤላችኋለሁ።
“እግዚአብሔር የቀባው” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ሚያዝያ ፳፻፭ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ
ጅብ ከሚበላህ በልተህው ተቀደስ!!! ከቴዎድሮስ ሐይሌ
ከቴዎድሮስ ሐይሌ([email protected]) “ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ 60 (ስልሳ) የአማራ ተወላጆችን ይዞ ይጓዝ የነበረ አይሰዙ መኪና ተገልብጦ 59 ሰዎች ሞቱ ፤ ከሞቱት መካከል ህጻናትና ሴቶች ይገኙበታል