በጎንደር የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኦሮሙማ እና የህወሓት ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ እያደረጉ ናቸው። ዓላማቸውም የዐማራ ህዝብን በኃይማኖት ከፋፍሎ ከውስጥ ማዳከም ነው። በዚህ ዘመቻ ገዢውን ፓርቲ የሚዘውረው ኦህዴድ/ኦሮሞ ብልፅግና ያለው ድርሻ ኃይሉ አዱኛ የተባሉ ሹመኛው በግጭቱ ማግሥት ባወጡት ፅሁፍ በገሃድ ታይቷል።
እነዚህ ኃይሎች የዐማራ ሙስሊምንም ሆነ በጥቅሉ የሙስሊሞች ጠበቃ መሆን እንደማይችሉ በማስረጃ ለማሳየት፣ በቅርቡ ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በዐማራ ክልል ከተጠለሉ ሙስሊም ዐማሮች ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ዳግም አቅርበነዋል።