የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከግምባር ያስተላለፉት መልዕክት November 30, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ዋናው ጉዳይ ጠላት ተሸንፏል፤ ጠላት መበተን ፣ ጠላት መደምስስ ነው ቀሪ ስራችን፤ ጠላትን በትነን በጋራ የምናይበት ዕቅድን ጨርሰናል፣ አሁን ያለንበት ቦታ የአንድ ወታደር ምሽግ ነው፣ በእኛ ጦርና በጠላት ጦር መካከል ያለ ክፍት ቦታ በጋራ የተያዘ ነው፤አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ የሚገድል፣ የሚደፍር፣ ለራሱ ክብር የሌለው ለሀገር ክብር የሌለው፣ ለሴቶች ክብር የሌለው ፣ እራሱን አዋርዶ እኛንም ለማዋረድ የፈለገ ነው፣ይህንን ለማድረግ ታውሮ ገብቷል፣ ሳያልም ሳያቅድ በእውር ድንብር ገብቷል፣ በእውር ድንብር ግን መውጣት አይችልም፣ በምስራቅ ያሳከነውን አመርቂ ድል እንደግማለን፤ በእውር ድንብር የገባው ጠላት ተኩሱ እንዳይወጣ፣ የዘረፈውን ይዞ እንዳይወጣ ይደመሰሳል፣ይህንን ለመፈጸም እድቅ አልቋል፣ ሰራዊቱ ዝግጁ ነው፣ አመራሩ ዝግጁ ነው፣ ድል ከፊታችን ነው Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ