የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የምዕራብ ጎንደር ዞን የፍኖ እና ሚሊሻ አባለት በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገላቸው November 25, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 16 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋበምዕራብ ጎንደር ዞን የፋኖ እና የሚሊሻ አባላት በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር ወደ ግንባር ሽኝት ተደርጎላቸዋል።ያነጋገርናቸው የሚሊሻ እና ፋኖ አባላት እንደተናገሩት ወራሪው የጁንታ ቡድን በሃገርችን በተለይም በክልላችን ያሉ ሰላማዊ ሰዎችን በመግደል ፣ነብሰ ጥሩ፣ ህፃናት ፣መነኩሴዎችን በመድፈር ፣መሠረት ልማቶችን በማውደም ከፍተኛ የሆነ ኢሰባዊ ተግባር ሲፈፅም መቆየቱን ገልፀዋል።በመሆኑም እኛ እያለን አገራችን መፍረስ የለባትም፤ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዘምተዋል እኛም ወደ ግንባር በመዝመት ሃገራችንና ህዝባች ከስቃይ ለመታደግ ወደ ግንባር እየተሸኘን እንገኛለን ብለዋል።ዘማቾች አያይዘዉ እንደገለፁት አሁን የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም አካላት በጉልበቱ ፣በገንዘቡና በእውቀቱ የተቻለውን ሁሉ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባው መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል ሲል የገንዳውሃ ከተማ ኮሚዩኒኬሽን ዘግቧል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ