ሰብአዊ መብት የባልደራስ አመራሮች ባስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል! (ጌታቸው ሺፈራው) July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም፣ አስካለ ደምሴ የታሰሩት፣ የሀጫሉን ግድያ ተከትሎ ብዙ ወንጀል እንዲሰራ ላደረጉት ሌሎች አካላት ማመጣጠኛ ነው። እነ Read More
ሰብአዊ መብት “እረኛ የሌለው ከብት ሆነናል” የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ሰቆቃ ግድያና እንግልት May 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/GHZBQkN6alE “እረኛ የሌለው ከብት ሆነናል” የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ሰቆቃ ግድያና እንግልት | April 2021 Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት – በብርታኒያ እትዮጵያውያን April 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቀን፡ ሚያዝያ ፲ ቀን 2013 ዓ ም ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የኦነግ ሥልጣን የመያዣ ስልቶችና ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅዱ – ከሚክያስ March 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኦነግ ማነው? ኦነግ – በጀግናው፣ ታታሪውና ሃገር ወዳዱ ኦሮሞ ሕዝብ ስም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ካደረገ በኃላ ኢትዮጵያ መፍረሷን ለማወጅ የሚጠባበቅ ኃይል ነው። ኦነግ የብዙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ትላንትና ጉሊሶ፣ ዛሬ ደግሞ ዳቢሳ፣ ነገና ከነገ ወዲያስ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጸና የሕግ ስርአትና እርሱን በመሬት ላይ ለማስተግበር ሥልጣን የተሰጠው የዘመነ መንግሥት አለ በሚባልበት አገር በብሔራዊ ማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ብቻ እየተመረጠ መሽቶ በነጋ ቁጥር በግፍና Read More
ሰብአዊ መብት የማይካድራ ጥቃት – ከ740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት February 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መሰረት በማይካድራ 740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት ዛሬ 90ኛ ቀኑ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! – ያሬድ ኃይለማርያም December 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ፍትሕ! ሕገወጥ ጉዳት ለደረሰባቸውና ለወንጀለኞች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ July 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 19 ቀን 2012 ዓ/ም አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በአረመኔዎች የተወሰደበትን የግፍ ግድያ ተከትሎ በቀጣዩ ቀን ማለትም ማከሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ/ም Read More
ሰብአዊ መብት ሕውሃትን በተመለከተ ለመንግስት የማቀርበው ጥያቄ፤ የወንጀል ተጠርጣሪ ወይስ የፖለቲካ ባላንጣ? – ያሬድ ኃይለማርያም July 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ የመንግስት ባለሥልጣናት ሰሞኑን ስለተፈጸመው ግድያ እና እልቂት አስመልክቶ በየቀኑ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ ተጠያቂዎች አድርገው ከሚገልጿቸው አካላት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ወያኔ እና ባለሥልጣናቶቹ ናቸው። Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን? – መሳይ መኮነን June 15, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ በጀርመን መግለጫ May 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ መግለጫ May 25-2020 በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) የሚደርሰው ብክለት ባስቸኳይ ይቁም። በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) በሚደርሰው ብክለት በስራቸው Read More