የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ነገ በሚኒሶታ ቀጣይ የትግል ራዕያቸውን ያሳውቃሉ March 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሞ ሕዝብ ቀጣይ የትግል ጉዞ ላይ ለመወያየት በሚል የተዘጋጀውና ሁሉንም የኦሮሞ ድርጅቶች ያሳተፈው ኮንፍረንስ ነገ ቅዳሜ ማርች 16 ቀን 2013 በሚኒሶታ እንደሚደረግ ለዘ-ሐበሻ Read More
ዜና መድረክ መነቃነቅ ጀመረ March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ። የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ Read More
ዜና የሚኒስትሮች ምክርቤት ከስልጣኑ በላይ ያፀደቀው ሰነድ አወዛገበ March 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በፍሬው አበበ) የኢፌዲሪ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት እንዲያጸድቀው መቅረቡ አግባብነት ላይ አንዳንድ አባላት ጥያቄ አነሱ። በሚኒስትሮች ም/ቤት ታይቶ ትላንት ለሕዝብ Read More
ዜና ሙስሊሞች ዛሬም በሃገር አቀፍ ደረጃ የተሳካ ተቃውሞ አደረጉ (የድምጻችን ይሰማ ዜና ትንታኔ) March 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሻሸመኔ በውጥረት ውላለች! ደሴዎች በሙሉ ኃይል ተመልሰዋል! ትግላችን ከተሞችን እያዳረሰ ነው! የዛሬው ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ›› ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በሆነ ስኬት ተጠናቋል! በአገራችን በሁሉም Read More
ዜና እኛ ካልረዳን ማን ? አሁን ካልሆነ መቼ ? ከሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ አገር ዉስጥ ለበርካታ ወራት ስትታተም የነበረችዉና በሕዝብ ዘንድ ታላቅ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ፣ የፍኖት ጋዜጣ፣ በአገር ዉስጥ መታተም ካቆመች ብዙ ሳምንታት አሳልፋለች። አገር ቤት ያሉ ማተሚያ ቤቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት Read More
ዜና ከዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ማእከላይ ኮሚቴ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን የካቲት 16 እና 17 ቀን 2005 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ በስኬት አጠናቋል። ማእከላይ ኮሚቴው ባካሄደው Read More
ዜና “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና Read More
ዜና የኢሕአፓ ወጣት ክንድ “ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም!” አለ March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ)”ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም !!” ሲል ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። “ወያኔ Read More
ዜና “የህወሓት/ኢህአዴግ የውስጥ ፍጥጫ፣ ዴሞክራሲን አይወልድም” – ሸንጎ March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በአገራችን ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለው አምባገነን አገዛዝ ሕዝባችንን ከዕለት ወደ ዕለት ለከፋ ስቃይ እየዳረገው እንደሆነ በተደጋጋሚ አስገንዝቧል። አሁን ደግሞ Read More
ዜና የግብ ጠበቂ ችግርና ወርቃማው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዕድል! March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሳከር ኪክ ኦፍ የተወሰደ “ሁሉም ክለቦች የግብ ጠባቂ አሰልጣኞችና የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂዎችን መጠቀም ይገባቸዋል” ታዲዮስ ጌታቸው(የቀደሞ የቅ.ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ) ከ31ዓመት በኋላ በአፍሪካ እግር Read More
ዜና የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል) March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው Read More
ዜና ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሆኑ March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የ8 ልጆች አባት የሆኑት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ፎርብስ የተባለው መጽሔት በየዓመቱ ከሚያወጣው የሃበታሞች ደረጃ ከ2013 የዓለማችን ትላልቅ ቢሊየነሮች መካከል 65ኛው መሆናቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ Read More
ዜና በደቡብ አፍሪካ በአቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ምዕመናኑ ገለጹ March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ሊቀጳጳስ አቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ም ዕመናኑ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በስፍራው ለሚገኘው የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ Read More