የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አለም በታላቅነቱ እኩል የሚስማማለትን ታላቅ ሰው አለም አጣች! ማንዴላን! ለማንዴላ እንዲህ ተቀኘሁ! ፍቅር አክብሮቴን መግለጹ ግን አሁንም የወገደኛል! (ነቢዩ ሲራክ) December 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የካርቱም ድራማ፡ እነ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሕዝቡን ስብሰባ ጠርተው እነርሱ ቀሩ December 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ (ከካርቱም የተላከልኝ መረጃ ነው፤ እንዳለ ለጥፌዋለሁ።) ትላንት ማክሰኞ (ህዳር 24, 2006 ዓም) በኢትዮጵያ ስዓት አቖጣጠር ልክ ከ10:00ጀምሮ ለተለያዩ የማህበራት አመራሮችና እድሮች Read More
ዜና የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና መፍትሔው (ሊያደምጡት የሚገባ ውይይት) December 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሳዑዲ አረብያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በፀጥታ ኃይላት ከፍተኛ እንግልት እንደደረሰባቸዉ እና አሁንም በዚሁ ችግር ዉስጥ ያሉ ዜጎች ጥቂት እንዳልሆኑም እየተነገረ ሲነገር ቆይቷል። የጀርመን ድምጽ ራድዮ Read More
ዜና Hiber Radio: ከቤይሩት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ የዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አስከሬን ወደ አገር ቤት ተሸኝቷል December 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 22 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ዓለም አቀፉ ግብረ ሀይል ቢሮ ከፍቶ በሙሉ ጊዜው በሳውዲ በችግር ላይ ያሉ በየመን በረሃ ላይ የተጣሉትን ለመርዳት እየሰራ ነው።ጉዳዩ በዓለም አቀፍ መገናኛ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት ኮሚቴዎች እንዲፈቱ ለመጠየቅ የጠሩት የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ December 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስኬታማው የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ! ህዝበ ሙስሊሙ ለመሪዎቹ አጋርነቱን፣ ለዓላማው ፅናቱን ዳግም አረጋገጠ!!! እሁድ ሕዳር 22/2006 ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለታሰሩት መሪዎቹ Read More
ዜና በሳዑዲ ትናንት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተው የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወደ ጅዳ አየር ማረፊያ አምርተዋል November 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ በፌስቡክ ገጹ እንዳስነበበው፦ አስደሳቹ ዜና በትናንትናው እለት ከጊዜያው ማቆያ በር ለቀናት ያለ ምግብና ውሃ ለሶስት ቀናት መሰቃየታቸውን ተከትሎ ከሳውዲ የጸጥታ Read More
ዜና ከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም) November 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ Read More
ዜና በአ.አ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች የሳዑዲን እና የኢትዮጵያን መንግስት ሲቃወሙ (Video) November 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቀናት በፊት ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ሕዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱን መዘገባችን ይታወሳል። “ታላቁ ሩጫ የብሶት መግለጫ” እያሉ ነበር የዘመሩት የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች። Read More
ዜና ለሚኔሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት ታላቅ የስብሰባ ጥሪ November 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። የታላቋ ደብራችን የሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመጪው ታህሳስ 6 2006ዓ.ም/ Read More
ዜና “የህሊና እስረኛ መሪዎቻችን ላይ በሐሰት መፍረድ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ መፍረድ ነው” – ድምጻችን ይሰማ November 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከድምፃችን ይሰማ የተሰጠ መግለጫ ማክሰኞ ሕዳር 17/2006 ከመንግስታዊው እስልምና መምጣት በኋላ የህዝበ ሙስሊሙን ድምጽ ለማሰማት የመንግስት ዋነኛ ቢሮዎች ድረስ የደረሱት መሪዎቻችን ዛሬ በግፍ እስር Read More
ዜና Video: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ በዳንኤል ተፈራ November 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ Millions of Voices for Freedom Read More
ዜና ከቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን የዞን አስተዳዳሪ ጨምሮ 4 ግለሰቦች ታሰሩ November 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቁጫ ህዝብ ካለፈው አመት ጀምሮ እያነሳቸው ባሉት የማንነት ፣የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች ከመንግስት ጋር ፍጥጫ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መንግስት የጀመረውን የእስር እርምጃ ገፍቶበታል፡፡ የአካባቢው Read More
ዜና በእሁዱ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ታላላቅ አትሌቶች በፍርሃት ሳይገኙ መቅረታቸው ተዘገበ November 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ የደረሰባቸውን እና እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ በማስመልከት ባለፈው እሁድ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች ለሃዘን መግለጫ እንዲሆን ጥቁር ሪቫን አስረው እንዲሮጡ Read More
ዜና Hiber Radio: በሳዑዲ ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል November 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 15 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል። ከአምስት ቀን በፊት ሌሎች ሁለት ሞተው ነበር። አንዲትን ሴት ትላንት ማታ Read More