የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካፒቴን አስመራ ላይ ተቃዋሚዎችን ተቀላቀለ፤ * መንግስት አላስተባበለም May 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል አባላት ገዢውን የኢሕአዴግን መንግስት በመክዳት ወደ ተለያዩ ሃገራት የሚያደርጉትን ስደት ቀጥለዋል። የኤርትራ ሚዲያዎች የመንግስታቸውን ቃል አቀባይ በመጥቀስ እንዳስነበቡት ሰሞኑን የኢትዮጵያ Read More
ዜና አንባቢዎቻችን ተጨማሪ ፎቶዎችን ከነቀምቴ ከተማ መላካቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በአጋዚ ጦር የተደበደቡ ተማሪዎች ፎቶዎችን ይመልከቱ። May 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በግል መልዕክት በኩል ፎቶዎችንና ቪድዮ የምትልኩልንን እናበረታታለን። ለሃገርዎ ጉዳይ ባለዎት ስማርት ስልክ ሪፖርተር መሆን ይችላሉ (10 photos) Read More
ዜና ሰሚ ያጣ ጩክት ከሱዳን /ካርቱም May 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰሚ ያጣ ጩክት ከሱዳን /ካርቱም በ አባት አያቶቻችን ክቡር ደም ተከብራ የኖረችው ኢትዩጽያ አሁን በኛ ዘመን ልጆቾ ለደረሰባት ውርደት ዝቅጠት ሰደትን እንደመፍትሄ አድርገን መውሰድ Read More
ዜና የሀያኛውን ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቀየሩ አነስተኛ ሰነዶች- (በብዙዎች ጥያቄ የተደገመ) May 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አፈንዲ ሙተቂ) — ይህንን አነስተኛ መጣጥፍ ከዚህ በፊት (በታህሳስ ወር 2006) ለጥፌው ነበር፡፡ ነገር ግን በርካታ ወዳጆቼ ከፌስቡክ ግድግዳህ ላይ ልናገኘው አልቻልንም” ስላሉኝ እንደገና Read More
ዜና ጠበቃ ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ የሃይለመድህን አበራን ጉዳይ ለመከታተል ጄኔቫ አመራ May 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (EMF) የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ጉዳይ ለመከታተል ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሞያ ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ ባለፈው ሳምንት ወደ ጄኔቭ-ስዊዘርላንድ ተጉዟል። ሼክስፒር ፈይሳ የረዳት ፓይለቱን ጉዳይ ከሚኖርበት Read More
ዜና በወለጋ ትናንት ምሽት የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎች ቤት ሲቃጠል አመሸ፤ ህጻናትም ተቃጥለዋል ተባለ May 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን ለመቃወም በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል የተነሱትን ሰላማዊ ጥያቄዎች የሕወሓት/ኢሕአዴግ መንግስት ሕዝብን ከሕዝብ ለማፋጀት እየተጠቀመበት እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች ገለጹ። ትናንት Read More
ዜና በዝዋይ የርሃብ አድማ የመቱ እስረኞች ተደብድበው በኮንቴይነር ውስጥ እንዲታሰሩ ተደረገ May 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቤተሰቦቻቸው እንድናያቸው አልተፈቀደልንም ብለዋል በዝዋይ ወህኒ ቤት የሚገኙት ፖለቲከኞች አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር፣ናትናኤል መኮንን፣ክንፈሚካኤል ደበበና አንዷለም አያሌው የርሃብ አድማ ለሁለት ሳምንታት ያህል ማድረጋቸውን ተከትሎ ድብደባ Read More
ዜና Hiber Radio: አበበ ገላው ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በጸረ ሕወሃት ትግል ላይ እንዲያተኩሩ ጠየቀ፤ ሌንጮ ባቲ ይናገራሉ May 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህብር ሬዲዮ ግንቦት 3 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ! <<…ተከፋፍሎ ለውጥ ያመጣ የለም ።ሰሚም የለም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ስር ነቀል ለውጥ ነው የሚጠብቀው ። ይህን ለውጥ ለማምጣት Read More
ዜና የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቦርድ አባላት ከስልጣናቸው ወረዱ፤ ቤተክርስቲያኑም በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ May 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይታየው ከሚኒሶታ ከአንድ ዓመት በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ሲያወዛግብ፣ ሲያነጋገር ቆይቷል። “ሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ እና ውጭ ሃገር ያለው Read More
ዜና (ሰበር ዜና) የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል የሚፈልገው ወገን አሸነፈ May 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሁን በደረሰን ዜና መሠረት ለረዥም ጊዜ ሲያወዛግብ የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ ይጠቃለል የሚለው ወገን እና በገለልተኛነቱ Read More
ዜና የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምርጫ ተጠናቀቀ May 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ በርከት ያላችሁ የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ዛሬ በጉጉት እየተጠበቀ ያለውን የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቀጣይ ሁኔታን የሚወስነውን ምርጫ በተመለከተ ‘ውጤቱ ምን ሆነ?’ ስትሉ በስልክ፣ በኢሜል እና Read More
ዜና የዞን ዘጠኝና የታሳሪ ጋዜጠኞች ጠበቃ አቶ አምሃ ለቢቢኤን ራድዮ ተናገሩ May 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ህገ-መንግስቱ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ታሳሪዎች ከህግ ጠበቃቸው ፡ ከቤተሰቦቻቸው ከቅርብ ወዳጆቻቸው ጋር መገናኘት እንደሚችሉ ቢደነግጉም የማእከላዊ አሳሪዎች ይህን ሊፈቅዱ አልቻሉም፡፡ በእስር ላይ የሚገኙ Read More
ዜና ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ በአምቦ ብጥብጥ የሁለት ሚሊዮን ብር ንብረት ወደመብኝ አለ May 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ከተማ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አምቦ ከተማ፣ በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ ሰለባ ሆኛለሁ ያለው የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ሁለት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ Read More