የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ሸንጎ በሲያትል ዋሽንግተን የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ June 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትልቁ የኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች ስበስብ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሽንጎ) የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ አባላት የሁኑት ፕሮፊሰር አቻምየለህ ደበላና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እሁድ ግንቦት24 Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያዊው ቅጂ ሙዚቃ ከቴዲ አፍሮ የተሰጠ መግለጫ፡ “ጉዞው ይቀጥላል!” June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው Read More
ዜና በሰላም በር ከተማ ቁጫ ወረዳ 12 የአንድነት አባላት ታሰሩ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት በራሪ ወረቀት በማደልና የመኪና ላይ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የነበሩት 12 የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት፣ በቁጫ ወረዳ፣ ሰላም በር ከተማ በሕግ ወጥ መንገድ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የህዝብ መፈናቀል እንደሚቀጥል መረጃዎች አመለከቱ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ማደስና ፕላን ዝግጅት በሚባለው ፕሮግራሙ በመሃል አዲስ አበባ የሚገኙ ኪስ ቦታዎች ላይ Read More
ዜና ቴዲ አፍሮ” – ከኮካ ኮላ – የዓለም ዋንጫ – የተሰጠ መግለጫ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ Read More
ዜና ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በጨለማ ክፍል መታሰራቸው ተሰማ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአቡ ዳውድ ኡስማን – (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሃሰት በሽብርተኝነት ተወንጅለው በእስር የሚገኙት ኮሚቴዎቻችንን የማረሚያ ቤቱ አስተዳር ሆን ብሎ የማሸማቀቅ እና የማዋከብ Read More
ዜና “እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም” በሚል በእስራኤል የተጠራ ሕዝባዊ ስብሰባ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም Read More
ዜና “ወጣቶች ለትግል እየመጡ ነው” – ግንቦት 7 ወቅታዊ ርዕሠ አንቀጽ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ “ወጣት፤ የነብር ጣት!” በሚል ርዕስ ጥር 26 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥር 142 ባወጣው ርዕሰ አንቀጹ “ወጣት በነብር ጣት Read More
ዜና ደብረማርቆስ አዳማ እና ቁጫ ሰኔ አንድ ቀን ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ይካሄዱባቸዋል። June 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት በሚል መሪ ቃል ሁለተኛውን ዙር ህዝባዊ ንቅናቄበእለተ እሁድ ሰኔ አንድ ቀን 2006 በደብረማርቆስ በአዳማ እና በቁጫ ወረዳ በሰላማዊ Read More
ዜና በወላይታ አፈናው ቀጥሏል June 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በወላይታ ዞን ተቃዋሚዎች እንዳይንቀሳቀሱ የሚደረገው አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ እንደ ፓርቲው አመራሮች በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች ተንቀሳቅሰው ለመስራት አለመቻላቸውንና Read More
ዜና በሁለት ዙር የሰለጠኑ 235 የድረ ገፅ መረጃ ማዛባት የሚችሉ ፕሮፓጋንዲስቶች በስራ ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡ June 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ በመላ ሐገሪቱ በኢንተርኔት ድረ ገፅ መንግስት እየደረሰበት ያለውን ትችት ለመቀነስና ፤ የተደበቁ መረጃዎች ተጋላጭነታቸውን ለመቆጣጠር በማሰብ የሰለጠኑ ወጣቶች ስራ መጀመራቸውን Read More
ዜና የአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ሊፈጽም ነበር የተባለ ግለሰብ ተያዘ June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ የአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም ሲዘጋጅ ነበር የተባለ ግለሰብ መያዙን፣ የብሔራዊ ደኅንነትና መረጃ አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ ግብረ ኃይል ማክሰኞ ምሽት አስታወቀ፡፡ ግብረ Read More
ዜና ግዮን ሆቴል እንዳይሸጥ ተወሰነ June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሽያጭ ከሚቀርቡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ዝርዝር ውስጥ ግዮን ሆቴል እንዲወጣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ትዕዛዙ የተሰጠው የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ Read More
ዜና ከኬንያ የተነጠቀው የሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ –የኬንያ የቱሪዝም ባለድርሻ አካላት ከ575 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያጣሉ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገውና ቤንች ኢቨንትስ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም አዘጋጅ፣ በመጪው መስከረም Read More