የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በኦሮምያ ዜጎችን ማሰሩ እንደቀጠለ ነው November 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኀዳር ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር መበራከት የአለምን የመገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ባገኘ ማግስት፣ አሁንም ዜጎችን በሰበብ አስባቡ እያሰሩ Read More
ዜና Hiber Radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ አሮጌ 12 ሚግ 23 እና ኤም አይ 24 ሔሎኮፕተሮች ከቡልጋሪያና ከዩክሬን መግዛቱ ተዘገበ November 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 7 ቀን 2007 ፕሮግራም ! ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር እና የሰማያዊ ሊቀመንበር የአደባባይ ስብሰባው በፖሊስ ጥያቄ መበተኑን አስመልክቶ ከህብር Read More
ዜና ልጅአለም። November 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ 17.11.2014 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ አንቀላፍተው ሰነባበቱ። አሁን ግን ጭር ብለዋል። ተያይዝው እቅፍቅፍ ብለው በተመሰጠ ቢጫማ ፍቅር ከደርቡ ቤታቸው ወረድ ብለው ምድር ቤት አሰኛቸውና ተያይዘው ተኙ። Read More
ዜና አዲሱ የመኢአድ አመራር ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የተጀመረው ግንኙነት እንደሚያስቀጥል አስታወቀ November 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ • የፓርቲውን ማህተም ተሰርቄያለሁ ብሏል ዛሬ ህዳር 4/2007 ዓ.ም በፓርቲው ዋና ጽፈት ቤት መግለጫ የሰጠው የመኢአድ አዲሱ አመራር ከመኢአድ ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም ካላቸውና ከሌሎቹም Read More
ዜና ቤተክርስቲያን እንዳይፈርስ የተቃወሙት ዜጎች ታፍሰው የት እንደደረሱ አልታወቀም; “ይህ ሁሉ የሆነው የእምነቱን ተከታዮች በመናቅ ነው” November 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) ትናንት ህዳር 3/2007 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ክፍለ ከተማ የማሪያም ቤተ ክርስቲያን እንዳይፈርስ በመቃወማቸው የታፈኑት ዜጎች የት እንደደረሱ አልታወቀም ሲሉ Read More
ዜና ቃለ ምልልስ (ነቢዩ ሲራክ) November 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ Read More
ዜና የቤተክርስቲያንን መፍረስ የተቃወሙት ተደበደቡ November 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኀዳር ፫(ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 11 በለሚ አካባቢ የምትገኘው ማሪያም ቤተከርስቲያን በህገወጥ መንገድ ተሰርታለች በሚል ፖሊሶች ለማፍረስ ሲሄዱ Read More
ዜና የመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቀቀ – እነ አቶ አባበው ለቀው ወጡ November 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በለጠ ነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም መኢአድ እና አንድነት ዉህደት ይፈጽማሉ ተብሎ ተጠብቆ እንደነበረና የሕወሃት ምርጫ ቦርድ ለመኢአድ አመራር እውቅና አልሰጥም በሚል ዉህደቱን ማጨናገፉ Read More
ዜና Hiber Radio: በጎንደር በተቀሰቀሰ የሕዝብ ተቃውሞ በ4 ወረዳዎች ትምህርት ተቋርጧል * ኢትዮጵያዊቷ በዱባይ ዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባት November 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2007 ፕሮግራም ! ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የኢኮኖሚ ተመራማሪና የቀድሞ የዓለም ባንክ ኤክስፐርት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለጻፉት ደብዳቤ የሰጣቸውን ምላሽ Read More
ዜና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣናቸው ተነሱ November 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣን መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። የሕወሀት አባል የሆኑት ረዳኢ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ የክልል 14 Read More
ዜና አቶ በረከት ስምዖን ያስገቡትን የስልጣን ጥያቄ ሕወሓቶች እንዳልተቀበሉት ተነገረ; “እለቃለሁ የሚል ከሆነ ሃብቱ መመርመር አለበት” ተብሏል November 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ -በውሳኔው የማይስማማ ከሆነ በሱና በቤተሰቡ በወዳጆቹ ስም የተመዘገበው ሃብት እንዲጣራ ተብሏል:: -ሳያገግሙ ስብሰባ እንዲመራ እና ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ ታዟል:: የብአዲን/ኢሕአዲግ ከፍተኛ ባለስልጣን Read More
ዜና እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉት ክሣቸው ተሰማ November 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአልሸባብና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ተብሏል መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል (ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዘገበው) Read More
ዜና አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች (ቪድዮ) November 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች Read More
ዜና በኢብራሂም መሀመድ መዝገብ ተከሰው ከነበሩት 6 ቱ ላይ የቅጣት ወሳኔ ተላላፈባቸው November 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ቢቢኤን. ሐሙስ ጥቅምት 27/2007) ስኔ 27 አሚሩ ድምፃችን ይሰማ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ተቃውሞ በግፍ ተይዘው ታስረው ከነበሩት ወንድሞች መካከል 5ቱ ጥቅምት 24 በዋለው ችሎት Read More