የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና Hiber Radio: የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ መሪ በኤርትራ በነፃነት እየተንቀሳቀስን ነው አሉ * ተክሌ የሻው በፕሮፌሰር አስራት ስም ፋውንዴሽን ለማቋቋም ሃሳብ እንዳለ ገለጹ * አሜሪካ ዜጎቿ ምርጫውን ተከትሎ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበች * በሊቢያ ለሞቱት ሐዘን የወጣውን ሕዝብ አሳምጸዋል ተብለው የተከሰሱት ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ * አቶ ፈቃደ ሸዋቀና ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ የሰጡት ቃለምልልስ እና ሌሎችም May 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ውጥረት ለማርገብና ለአገሪቱና ለሕዝቡ መፍትሄ ለመፈለግ ቢያንስ እነዚህ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች Read More
ዜና ሃያአራት አመት ጊዜ ያለወጠው አዙሪት! ከአዙሪት ለመውጣት .. (ምንሊክ ሳልሳዊ) May 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በሕወሓት የበላይነት የሚተዳደረው የኢሕአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያአራት አመታት እጅግ ከፍተኛ ወንጀሎችን በሕዝብ ላይ በመፈጸም ንጹሃንን በማሰር ሰርቶ አገር ሊለውጥ የሚችለውን ትውልድ በማሰደድ እምቢኝ Read More
ዜና እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት (አዳነ መኮነን) May 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ግፍና መከራው ሲፈራረቁባት እያየህ ዝም አትበል ተሎ ድረስላት እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት። በዓለም ተበትነው ሲገቡ ከእስር ቤት አንገታቸው ሲቀላ በሌላቸው እምነት የፊጥኚም ታስረው ሲቃጠሉ Read More
ዜና ሳሞራ የኑስ በዋሽንግተን ዲሲ እጅግ ተዋረዱ * ተቃውሞው ቀጥሏል May 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዋሽንግተን ዲሲ ማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ድንገት የተገኙት የወያኔው መንግስት መከላከያ ሚኒስተር ጄነራል ሳሞራ የኑስ በኢትዮጵያዊያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውርደትን መከናነባቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: Read More
ዜና Hiber Radio: ቻይና ለኢትዮጵያው አገዛዝ የጦር መሳሪያ ማስታጠቋን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ደርሼበታለሁ አለ *የመን ያሉ ኢትዮጵያውያን አገዛዙ ዜጎችን ከመመለስ ይልቅ የውስጥ የቪዛ ንግድ ላይ አተኩሯል ይላሉ * የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ተቃዋሚዎቻቸውን ላለማስታጠቅ ለመስማማት ስብሰባ ተቀምጠው እንደነበር ተዘገበ * የኢትዮጵያ መንግስት በእስራኤል መብታቸው የተነካ ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤሎች ጉዳይ ያሳስበኛል ማለቱን ብዙዎች አጣጣሉት * ኢትዮጵያዊው የታሪክ ተራኪ ኤድዋርዶ ባይሮኖ የሰጠው ቃለምምልስ እና ሌሎችም.. May 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 2 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! < …የትናንት ታሪካችን የምንማርበት እንጂ ዛሬ ላይ ሆነን የምንጨቃጨቅበትና የምንጣላበት ሊሆን አይገባም ታሪክን Read More
ዜና በጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው May 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ በጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እየታደኑ እየታሰሩ መሆኑን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ከትናንት ሚያዝያ 30/2007 ዓ.ም ጀምሮ ጋሞ ጎፋ ዞን ጎፋ Read More
ዜና በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ May 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ Read More
ዜና ፖሊስ የፍ/ቤት ትዕዛዝን በመሻር የሰማያዊ አባላትን ዋስትና ከለከለ May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ በእስር ላይ የሚገኙትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የፍርድ ቤት ትዕዛዝን በመሻር ዋስትና ከለከለ፡፡ ሚያዝያ 14/2007 Read More
ዜና አሰፋ ማሩ – ልክ የዛሬ 18 ዓመት ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ልክ የዛሬ 18 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። Read More
ዜና “የጀግኖች እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ፈለግ እንከተል!” – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት May 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፭ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ አድርገዋት የኖሩት ደረታቸውን ለጦር፣ እግራቸውን ለጠጠር፣ ሕይዎታቸውን Read More
ዜና የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች የስር ተላላኪዎቻቸውን ሕዝቡ ኢሕአዴግን እንዲመርጥ አልቀሰቀሳችሁም በሚል ከሃላፊነታቸው ማውረዳቸው ተዘገበ May 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች በነሱ ስር ሆነው ሲያገለገሏቸው የቆዩትን ሰዎች; ህዝቡን ኢህአዴግን እንዲመርጥ በሚያስችል መንገድ አልቀሰቀሳችሁትም በማለት ከሃላፊነታቸው እያወረዷቸው እንደሆኑ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለፀ ሲል Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው:: May 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን እንዳይታዘብ እንደሚፈልግ ገለጸ •የህብረቱ ታዛቢ ቡድን ፓርቲዎችን አነጋግሯል • በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል • Read More
ዜና ወላይታ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ ተከለከለ May 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር • ‹‹ወላይታ ውስጥ መንግስት የለም›› አቶ ስለሽ ፈይሳ በወላይታ ዞን ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንደተከለከለ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ Read More