የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በወረዳው አመራር ላይ በተወረወረው ቦምብ 2 ልጆች ሞቱ * አመራሩና ባለቤታቸው ቆስለዋል August 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ እንዘገበው በደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ወደ ወረዳው አመራሩ በተወረወረው ቦምብ ምክንያት 2 ልጆች መገደላቸው ተገለፀ። በአማራ ክልል፤ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በእያንዳንዳቸው የ15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው August 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ Read More
ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የመቶ ብር ኖቶችን እንደጉድ እያተማቸው ነው * መቶ ብር በዛ ኢኮኖሚ ጠነዛ August 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠን በ1999 ዓ.ም 7.7 ቢሊዮን ብር በ2000 ዓ.ም 10 ቢሊዮን ብር በ2001 ዓ.ም 14 ቢሊዮን ብር በ2002 ዓ.ም 17 Read More
ዜና በባህር ዳር ቀበሌ 11 ወጣቶችና በፖሊሶች መካከል ግጭት ተፈጠረ * አባላቱ በገፍ እየከዱት በሚገኘው አየር ኀይል አለመተማመኑ ስር ሰዷል August 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ወጣቶች አንድ አካባቢ ላይ ተሰባስበው በመጫወት ላይ እያሉ ፖሊሶች ድንገት መጥተው “ለምን Read More
ዜና በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የተወሰነውን እስራት ሸንጎ ያወግዛል። August 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 29፣ 2007 (ኦገስት 5፣ 2015) ሰኞ ሐምሌ 27፣ 20017 (ኦገስት 3፣ 2015) በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የህወሓት/ኢህአዴግን ፍላጎት በማስፈጸም የሚታወቀው ፍርድ ቤት ከሰባት ዓመት እስከ 22 ዓመት Read More
ዜና የዋሺንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል “በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የተፈረደው ፍርድ በ90 ሚሊዮን ሕዝብ ላይ የተፈረደ ፍርድ ነው” ሲል አወገዘ August 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣዊ መግለጫ የፍትሕ ያለህ ፍትሕ የትንሽ የትልቁ የስላሙም የክርስቲያኑም የንግግር አልፋና ኦሜጋ ከሆነ ሰነበተ አብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣መስኪዶች ሶላታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ እየጮሁ ነው።የጥንቱን Read More
ዜና የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! – ሰማያዊ ፓርቲ August 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት Read More
ዜና የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ግምገማ አባላቱን ከሁለት ከፈለ August 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ Read More
ዜና Hiber Radio፡ በኢትዮጵያ መንግስት በሚዲያ የጦርነት ቅስቀሳ ጀመረ፣የጋሞ ብሄረሰብ አገዛዙ በቃን ራሳችንን በራሳችን እናስተዳድራለን አሉ፣ኤርትራ በማንኛውም ሰዓት ኢትዮጵያ ልትወረኝ ትችላለች አለች፣በአርባ ምንጭ ወንድሙ የነጻነት ትግሉን በመቀላቀሉ አንድ ወጣት በደህነቶች ተይዞ ከፍተኛ ማሰቃየት ተፈጸመበት ብገደል ሀላፊነቱ የመንግስት ነው ብሏል፣የአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች ለእንግሊዝ መንግስት በምሬት ተማጽኖ አቀረቡ፣የጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ እና የኤድዋርዶ ቃለ መጠይቅ እና ሎሎችም August 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 26 ቀን 2007 ፕሮግራም ሀዴ አንበሴ የጋሞ ብሄረሰብ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው ቁጣቸውን ስለገለጹበት ተቃውሞ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) ጋዜጠኛ ሳዲቅ Read More
ዜና በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት የሰውን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ተባለ August 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት እስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን ተገለፀ። የአማራና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች Read More
ዜና ከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ July 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ Read More
ዜና በሕወሓት ወታደሮች ውስጥ አለመተማመኑ ነግሷል – በጀነራል ሳሞራ የኑስ ቡድን እና በሌ/ጀነራል አብረሀ ወ/ማርያም ቡድን መካከል ያለው ልዩነት ተካሯል July 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ * ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ * የህወሓት አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት Read More
ዜና ” የምታስፈራው የታማኝ ኢትዬጲያ!” – ከኤርሚያስ ለገሰ July 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ ባልጠበኩት ሁኔታ ሰሞኑን ፋታ ካጡ ግለሰቦች መደዳ ተሰልፌያለሁ። ሳይቸግረኝ ” የኢትዬጲያ አየር ሀይል” ከሚባል የታሪክ ባህር ውስጥ ገብቼ እየዳከርኩ ነው። በየቀኑ በበርሜል እየጠጣሁ እንኳን Read More
ዜና የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ አምባገነን ሂስኒ ሀብሬ በእስር ዋለ July 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ መሪ የነበረውና “የአፍሪው ፒኖቼ” ተብሎ ይታወቅ የነበረው ጨካኙ ሂስኒ ሀብሬ ለፍርድ እንዲቀርብ በሴኒጋል መንግስት ተያዘ።ፒኖቼ እንደ ሃብሬ በቺሌ ደቡብ Read More