የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በአዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በቋሚ ሲኖዶሱ አማካኝነት ድንገተኛ ስብሰባ ተቀመጠ | በፓትሪያርኩና በማህበረ ቅዱሳን ዙሪያ ይመክራል March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ እንደወረደ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባው የተጠራው በቋሚ ሲኖዶሱ ነው በፓትርያርኩና በማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ ላይ ይወያያል በዐቢይ ጾም የጸሎተ ምሕላ ጉዳይም ውሳኔ ያሳልፋል ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ የካቲት ፳፭ Read More
ዜና It lasted seventeen years March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ Labore nonumes te vel, vis id errem tantas tempor. Solet quidam salutatus at quo. Tantas comprehensam te sea, usu sanctus similique ei. Viderer admodum Read More
ዜና በሚኒሶታ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍን የሚያሳይ ቪድዮ March 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሚኒሶታ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍን የሚያሳይ ቪድዮ Read More
ዜና በአፕል እና በFBI መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ | Audio March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=3LeHYaDTHhM&feature=youtu.be በግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት አፕል እና በአሜሪካው የፌዴራል ምርመራ ተቋም ( FBI) መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ Read More
ዜና Breaking: በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ ዙሪያውን በእሳት እየነደደ ነው February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካሞፓስ ዛሬ ማምሻውን የ እሳት ቃጠሎ ተነስቶ በወሊሶ ካምፓስ በ እሳት እየነደደ መሆኑ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አስታወቀ:: እንደመረጃው ከሆነ Read More
ዜና Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! <…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ Read More
ዜና ዓረና-መድረክ በመቀሌ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ February 27, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከአምዶም ገብረሥላሴ ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ Read More
ዜና አረና 21 ጥያቄዎችን ይዞ የፊታችን እሁድ ጠዋት በመቀሌ ሮማናዊት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ February 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ክልል ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አረና ለትግራይ የፊታችን እሁድ ፌብሩዋሪ 28, 2016 በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ:: የክልሉ መንግስት እስካሁን ሰላማዊ ሰልፉን ስለመከልከሉ Read More
ዜና የኦባማን እምባ ለእነዚህ በኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ የተነሳ በአጋዚ ሰራዊት ለተገደሉት ሕጻናት እንዋሰው | ቪዲዮ February 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=5c57Y0feb-o የኦባን እምባ ለእነዚህ በኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ የተነሳ በአጋዚ ሰራዊት ለተገደሉት ሕጻናት እንዋሰው | ቪዲዮ Read More
ዜና “የአዲስ አበባን የወደፊት እጣ የሚወስነው ሕዝቡ ነው” | ቃለምልልስ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አቶ ኦዳ ጣሴ ጋር February 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ራድዮ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ ኦዳ ጣሴን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ወሳኝ ጥያቄዎችን በማንሳት አወያይቷቸዋል:: ቃለምልልሱ ቢደመጥ አያስቆጭም:: “ሕዝቡ Read More
ዜና አክብሮት ለርዮት | ሳዲቅ አህመድ የላቀ ክብር የሚገባትን መምህርትና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙን አስመልክቶ ያዘጋጀዉ ልዩ ፕሮግራም | ቢቢኤን ሬድዮ February 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሳዲቅ አህመድ የላቀ ክብር የሚገባትን መምህርትና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙን አስመልክቶ ያዘጋጀዉ ልዩ ፕሮግራም። ቢቢኤን ሬድዮ Read More
ዜና Hiber Radio: ኦነግ ትግሉ የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደርሷል ሌሎችም የነጻነቱን ትግል ይቀላቀሉ ሲል ጥሪውን በድጋሚ አቀረበ | የአዲስ አበባ ጉዳይ በሕዝቡ ወደፊት የሚወሰን ይሆናል | ኢትዮጵያ በአወዛጋቢው የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የጥናት ውጤት አይገዛኝም ማለቱዋ ተዘገበ | የሕወሓት ወታደራዊና የደህነት ባለስልጣናት በኦሮሚያ ያለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማፈን ተጨማሪ ወታደሮች ተሰማርተው አፈናው እንዲቀጥል ወሰኑ February 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 13 ቀን 2008 ፕሮግራም አቶ ኦዳ ጣሴ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) በውጭ የድርጅትና የፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ Read More
ዜና የካቲት 12, 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ የፈሰሰበት ቀን February 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ አብራሃም ለቤዛ ፋሺሰት ጣሊያን ከ40 ዓመት በኋላ የአድዋን ድል ለመበቀል አትዮጵያን ወሮ ፤ በንጉሱ ፊት አውራሪነት የተመራው ጦራችን በአቅም ማነስና በአንዳንድ ባንዳዎች (ከE.B.C. የተዋስሆት Read More