የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና Hiber Radio: አገዛዙ በአርባምንጭ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋይን ልጃችሁ ሞቷል ብሎ ካረዳ በኋላ መረጃው ሐሰት በመሆኑ ቤተሰብ ከለቅሶ ተነሳ – ወጣቶች እየታፈሱ ነው May 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 7 ቀን 2008 ፕሮግራም Read More
ዜና ባለፈው ምርጫ የኦፌኮ እጩ ተወዳዳሪ የነበረው ኢንጅነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አጋዚ አንጋቾች በጥይት ተደብድቦ ተገደለ May 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው በዳዳ ጋልቻ የጉጂ ዞን አዶ ሻኪሶ ወረዳ መጋደር ቀበሌ ነዋሪ የነበረና በምህንድስና ትምህርት ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ስራ ማግኘት ስለተሳነው ሥራ ፈጥሮ Read More
ዜና Hiber Radio: ደቡብ ሱዳን ለከበባ ገባሁ ያለው የኢትዮጵያ ጦር በግዛቴ ውስጥ የለም አለች | በአራቱ የኦሮሞ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል መወሰን ዙሪያ ቃለምልልስ ከአቶ አሚን ጁዲ ጋር May 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 30 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ! አራት ለኦሮሞ ሕዝብ ነጻነት የሚታገሉ ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ በሚኒሶታ ላይ ባደረጉት ስምምነት በጋራ Read More
ዜና በቓፍታ ሑመራ ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች ታሰሩ May 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ (አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ እንደዘገበው) በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል። ከ2 በላይ ወጣቶች ታድነው የታሰሩት በቓፍታ ሑመራ Read More
ዜና ዶናል ትራምፕ በጸረ- ሙስሊም እና በጸረ-ስደተኛ አቋማቸው ይገፉበት ይሆን? | ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ (የሚደመጥ) May 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ እየተሟሟቀ እና አየተካረረ የመጣው የአሜሪካዊያን የእጩ ፕሬዘዳንታዊ ምረጡኝ የቅሰቀሳ ዘመቻ ሰሞናዊ ውሎው ፣ የጫረው አግራሞት፣ ቱጃሩ ዶናልድ ትራምፕ ለተቃዋሚዎቻቸው የላኩት የመጨረሻው መልእክት ምን ይላል?፣እውን Read More
ዜና Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም May 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2008 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ …በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ Read More
ዜና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት April 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም April 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል ድንበር Read More
ዜና በርካታ መምህራን የስራ መልቀቂያ አቀረቡ ተባለ | የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች April 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 15 ቀን 2008 ዓ.ም Ø በጋምቤላ ንጹሃን ዜጎች ድንበር ተሻግረው በመጡ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እልቂት ከተፈጸመባቸው አንድ ሳምንት ባስቆጠረበትና በታጣቂዎቹ ታግተው የተወሰዱ ህጻናት ጉዳይ Read More
ዜና ኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ ኦባንግ ሜቶና ኦዶል ኡጁሉ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ ይናገራሉ | የሚደመጥ April 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ ኦባንግ ሜቶና ኦዶል ኡጁሉ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ ይናገራሉ | የሚደመጥ Read More
ዜና የሊቢያ ሰማዕታት መታሰቢያ | መጽሐፍ ቅዱስና ቅዱስ ቁርአን በአይሲስ ስለተገደሉት ወገኖቻችን ምን ይላል? | ልዩ የድምጽ መሰናዶ April 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ የታምሩ ገዳ ጥንቅር በሊቢያ በረሃዎች እና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የዛሬ ዓመት በአረመኔዎቹ አይሲስ ታጣቂዎች በግፍ ስለተገደሉት 30 የሚጠጉ ወገኖቻችን ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? Read More
ዜና Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄ/ል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ – (ልዩ ዘገባ በጋምቤላና በወቅታዊው የሃገራችን ጉዳይ) April 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም … በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው። ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናትየሚያውቁት ነው። ጠረፍ Read More
ዜና ጥቂት ነጥቦች ለቪዥን ኢትዮጵያ መድረክ ስለ ተዘጋጀው የዶ/ር መረራ ጽሁፍ ይገረም አለሙ April 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ጽሁፍ እንዲያቀርቡ ከሀገር ቤት የተጋበዙት ብቸኛ ሰው ዶ/ር መረራ ጉዲና በጉባኤው ላይ እንዲገኙ ባልፈለገው ወያኔ ክልከላ Read More
ዜና Hiber Radio: ጽዋ ለመጠጣት የተሰባሰቡ ሰዎች ኦነግ ያደራጃችሁ ናችሁ ተብለው ተከሰሱ – ኦነግ ምላሽ ሰጠ * ረሃቡ 2.2 ሚ. ሕጻናትን እያጠቃ ነው April 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 2 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በድርቁ ከሰቆጣ ተሰደው በደብረ ብርሃን የሚገኙትን በአምስት መኪና ጭነው ብዙዎቹን ወደመጡበት መልሰዋቸዋል። ድርቁ ጎድቷቸዋል ወገኖቻችንን ተጎሳቁለው Read More