የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የጅምላ እስርና ግድያ እየፈጸሙ ያሉ የህወሃት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ September 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት (መስከረም 17 ፥ 2009) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያና ጅምላ እስር እየፈጸሙ ያሉ ባለስልጣናት ሆነ የጸጥታ ሃይሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Read More
ዜና (ኢሳት) በጎንደር እድገት ፈለግ ወይም አሽዋ ሜዳ ከተባለው ቦታ ቁጥራቸው ያልታወቁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መጥፋታቸው ታወቀ፡፡ September 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/x3wzRpdA88o?list=PLKH8s2pMt15Ij8T8_O6ecDq5MpepFv-No Read More
ዜና Hiber Radio: በኢትዮጵያ ለውጡ ተግባራዊ ሲሆን አገሩን የሚጠብቀው ሰራዊቱ አይበተንም ተባለ ፣በመተማ የሕወሓት አገዛዝ ደህንነቶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በሚል በሀሰት ከአካባቢው ያስወጧቸው የትግራይ ተወላጆች እየተመለሱ ነው ፣ኦነግ ጎረቤት ኬኒያ እና የሕወሓት ኢሕአዲግ መንግስት በጣምራ ሊወጉኝ መሆኑን መረጃ ደረሰኝ አለ፣የሕወሃት አገዛዝ የደህነት መ/ቤት ስጋት ላይ በመውደቁ የኦህዴድና የብአዴን አመራሮችን በመሰለል ላይ መጠመዱ ተገለጸ September 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 15 ቀን 2009 ፕሮግራም < …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ Read More
ዜና ኢትዮጵያ ሽምግልና ለምኔ?ዶ/ ር ዘላለም እሸቴ September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢአዴግ አንዳንዶች Read More
ዜና 23/45….የምድር ሲኦል! September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ “የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ…2345-ሃያሶስትአርባምስት!” ታውቋል። 2345 ቁጥር አይደለም። በዚህ ልዩ የኮድ ስም የሚታወቀው ቦታ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ከተማ መንደር Read More
ዜና በሁመራና በአማህጅር የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከሕወሃት ታማኞች ጋር መዋጋታቸው ታውቋል September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ በልኡል አለሜ በሁመራና በአማህጅር እንዲሁም በአርማጭሆ የተሰማራዉ የመከላከያ ሰራዊት በጀግናዉ የአማራ ገበሬ ህዝብ ላይ አንተኩስም በማለት እርስ በእርሱ ጦር መስበቁን የዉስጥ አርበኞች አስታወቁ! ትናንት Read More
ዜና ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም (ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ) September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ 8 መስከረም 2009 በአገራችን፣ ህወሓት በመጀመሪያ በትግራይ ከ40 አመት በፊት በመላ ኢትዮጵያ ደግሞ በበላይነት በሚቆጣጠረው ኢህአዴግ ከ25 አመት በፊት የጀመረው Read More
ዜና በእስራሄል የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ .. September 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=5nhwtt6ex7c https://www.youtube.com/watch?v=ZX6VeQ_RVlg&feature=youtu.be Read More
ቪዲኦ·ዜና Video: ኢትዮጵያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ September 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=bWV_zS8hnhU https://www.youtube.com/watch?v=1oy8jyZAFsM https://www.youtube.com/watch?v=5XIKvpfAIgY Read More
ቪዲኦ·ዜና VIDEO: ኢትዮጵያን በዋሽንግተን ዲሲ ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ እያድረጉ ነው September 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=oElgmdFBl94 Read More
ዜና Hiber Radio: በመተማ ሰፍረው የነበሩ 35 ወታደሮች የሕዝቡን ትግል ተቀላቀሉ፣ አርብ በተደረገ ውጊያ በወገራና በመተማ ዮሐንስ 11 የሕወሓት ወታደሮች ተገደሉ፣የተማረኩ ትግሉን ተቀላቅለዋል ፣ ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በአገሪቱ ውስጥ ፍትህ ካልስፈነ አገሪቱ ወደ ከፋ ሁኔታ እንደምትሄድ አስጠነቀቀ September 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 8 ቀን 2009 ፕሮግራም < … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው Read More
ዜና ከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው ዐማራ በቂሊንጦ ተገደለ September 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሙሉቀን ተስፋው ወያኔ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎችንና መላውን የዐማራ ሕዝብ በመግደል፣ በማሰርና በማሰደድ ጥያቄውን ለማፈን እየሞከረ ባለበት በአሁኑ ሰአት ከማንነት ጥያቄው ጋር Read More
ዜና 20 የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ September 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው ከአዲስ አበባ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ቦሌ አየር መንገድ ሕገ ወጥ የእጽ ዝውውር ላይ አንድ ሻለቃ ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ሃያ የዐማራ ተወላጅ የፌደራል Read More
ዜና Breaking: በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ ድርጅት በእሳት ወደመ September 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ Breaking: በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ ድርጅት በእሳት ወደመ Read More