የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት January 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ Read More
ዜና በሶስት ጠርዝ ጥቃት ለመሰንዘር የወረደው የኮማንድ ፓስት ትእዛዝ ተሰረዘ January 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ የልዑል ዓለሜ ዘገባ በጎንደር በተለዩ አካባቢዋች በሚንቀሳቀሱ የነፃነት ፋና ወጊ ሐይሎች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ትእዛዝ ወርዶለት ካስለፍነው ወራት ጀምሮ የተንቀሳቀሰው ከልዩ ሐይል. ከሰሜን እዝ Read More
ዜና የዛ ሰውዬ ድምጽ … January 4, 2017 by ዘ-ሐበሻ ወለላዬ ፊቱ አሸቦ መስሎ፣ እንደደነገጠ፣ ተጎልጉሎ ወጥቶ፣ ዓይኑ እንደፈጠጠ፣ ባንኮኒው ጋ ሄዶ፣ ቢራውን ጨበጠ። የሆነውን እንጃ! ሁኔታው ያስፈራል፣ እንባው በጉንጩ ላይ፣ አቋርጦ ይፈሳል አልቅሶ Read More
ዜና ከውስጥ አዋቂ የተላከ – “የኮማንድ ፖስቱ የስራ ውጤቶች እየታየ ነው” December 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከውስጥ አዋቂ የተላከ ********************* ለሁሉም የመገናኛ ብዙሀን ብታስተላልፉልን፡፡ ============================= “የኮማንድ ፖስቱ የስራ ውጤቶች እየታየ ነው” “ማሰልጠኛ” በሚል በደቡብ ክልል አላጌ ወታደር ማሰልጠኛ ህዘቡን አጉሮ Read More
ዜና “ከወያኔ ጋር ወግነው አማራውን የገደሉትን ለፍርድ እናቀርባለን” – የሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት መግለጫ December 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ከዚህ ወዴት? እንዴት? ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ Read More
ዜና አዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ 3 የእሳት ቃጠሎዎችን አስተናገደች December 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዘርይሁን ሹመቴ አዲስ አበባ ከወትሮ ለየት ባለ ሁኔታ በሶስት (3) በተለያዩ ስፍራዎች 24ሰአት በልሞላ ሰአት ውስጥ አስተናግዳለች። የእሳት አደጋው በንብረት ላይ ከፍተኛ ጎዳት አድርሷል። Read More
ዜና ኢትዮጵያን እየመራን ነው የሚሉት የትግራይ ነጻ አውጪ ጀሌዎችን ውርደት ተመልከቱ December 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን እየመራን ነው የሚሉት የትግራይ ነጻ አውጪ ጀሌዎችን ውርደት ተመልከቱ:: ሃገራችን እንደዚህ በወረዱ ሰዎች መመራቷ በራሱ ያሳፍራል:: Read More
ዜና ጎንደር ከተማ ላይ ውጥረትና ፍተሻ አለ – ራሳቸውን ያደራጁ ታጋዮች በእስቴ ወረዳዎች ባደረጉት ውጊያ ድል ተቀዳጁ December 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ አክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው:- መተማ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ነበር። ይህ ከባድ ጦርነት የነበረበትን ግጥሚያ ዝርዝር ሁኔታ እየተከታተልን ነው። ጭንቅ ውስጥ የገባው ወያኔ በዛሬው እለት Read More
ዜና የፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ “የኦሮሞና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ መፅሃፍ፡- December 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ በቨርጂኒያ- መዓዛ ሬስቶራንት Dec 03/2016 በዋሽንግተን ዲሲ-ላሊበላ ሪስቶራንት Dec 04/2016 በሜሪላንድ- አዲስ አበባ ሬስቶራንት Dec 05/2016 በርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ተመረቀ። መጽሐፉን Read More
ዜና በሞሮኮ የሚገኘው የአላሙዲ የነዳጅ ማጣሪያ በታክስ ማጭበርበርና በገንዘብ እጦት እንዲፈርስ ተወሰነ – ሼህ አላሙዲ ወዴት? December 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሼህ መሐመድ አላሙዲ ሕወሓት በሚመራው መንግስት ከታክስ ማጭበርበር ጋር ስማቸው ሲነሳ ሰንብቷል:: አሁን ደግሞ ከወደ ሞሮኮ የተሰማው ዜናም ተመሳሳይ ነው:: ሪፖርተር ጋዜጣ እንዳስነበበው የሞሮኮ Read More
ዜና I’m a high school graduate December 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ Quo natum nemore putant in, his te case habemus. Nulla detraxit explicari in vim. Id eam magna omnesque. Per cu dicat urbanitas, sit postulant Read More
ዜና ኢትዮጵያ በመጪው ጊዜዎችዋ ከባድ ደመናን ያዘለ የርስ በርስ መጠፋፋት ዝናብ እንዳጃበባት አንድ ጥናት አመለከተ December 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከጌቱ በቀለ በዳዳ በኢትዮጵያውያን ዙሪያ በፈረንጆቹ 2017 መባቻ ላይ ቁጥራቸው መቶሰባ በሚደርሱ ኬኒያውያን የማህበራዊ ሳይንስ ፕሮፌሰሮች የተካሄደ አንድ ጥናት እንዳመለከተው ፣ ዜጎችዋ የርስበርስ ትምምናቸው Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት የለም መባሉ ቤተሰቦቹን ግራ አጋብቷል December 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለ ታስሮ ከሚገኝበት ዝዋይ እስር ቤት ለጥየቃ የሄደ ወንድሙ ሊያገኘው አለመቻሉና የእስር ቤቱ ሀላፊዎችም ተመስገን እዚህ የለም በማለታቸው ቤተሰቡ ግራ መጋባቱን Read More
ዜና 70 ተማሪዎችን የያዘ የተማሪዎች ሰርቪስ ቦሌ ሰሚት ድልድይ ላይ ተገለበጠ December 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሸገር ራድዮ እንደዘገበው – (ወንድሙ ኃይሉ) በአ.አ ቦሌ ሰሚት ድልድይ ላይ ዛሬ ጠዋት 70 ተማሪዎችን የጫነ የሳፋሪ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ሰርቪስ Read More