የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ያልተጠናቀቁ የኮንዶሚኒዬም ቤቶች ነዋሪዎችን አማረሩ November 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አለመጠናቀቃቸው ነዋሪዎችን ክፉኛ አማረረ፡፡ ቤቶቹ ግንባታቸው እና ሌሎች ጣጣዎቻቸው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል ተብሎ በሚመለከተው አካል ተገልጾ Read More
ዜና ፍትሐዊ ያልሆነ ግብር ተተመነብን ያሉ ነጋዴዎች እርምጃ ተወሰደባቸው November 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከነገዱት በላይ የሆነ ወይም ፍትሐዊ ያልሆነ ግብር ተተምኖብናል ያሉ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገለጸ፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የክልል ከተሞች፣ ፍትሐዊ ያልሆነ የግብር ተመን እንደተደረገባቸው Read More
ዜና አዲስ አበባ የውሃ ጥሟ ሊቆርጥላት አልቻለም | ሕዝብ በመብራትም እጦት እየተሰቃየ ነው November 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የውሃ እና መብራት ችግር ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት እንደመጣ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ አስተያየታቸውን ለቢበኤን የሰጡ የከተማዋ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከሆነ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመዲናዋ Read More
ዜና ማረሻ ሲያምጥ፤አገር ይናወጥ፤መንግሥት ይለወጥ! November 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከገ/ክርስቶስ ዓባይ ኅዳር 11 ቀን 2010 ዓ/ም እዚህ ላይ ማረሻ የሚለው ኃይለ ቃል በፈሊጣዊ አነጋገር የገባ አርሶ አደሩን የሚገልጽ ነው። እውነት ነው፤ አርሶ አደሩ Read More
ዜና በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ November 17, 2017 by ዘ-ሐበሻ በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከመጠለያ ጋር በተገናኘ ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ የኬንያ መንግስት የስደተኞች መጠለያ የሆኑ ካምፖችን በመዝጋት ላይ ሲሆን፣ ይህ ሁኔታም በቀጣይ ህይወታቸው Read More
ዜና ወያኔ ተልካሻ የእርሻ መሳሪያዎች ማስገባቱ ለቅራኔ እንደዳረጉት ታወቀ | ወያኔ የሽብር ድርጊት የሚፈጽሙ አሰልጥኖ ማሰማራቱ ተሰማና ሌሎችም (የፍኖተ ዴሞክራሲ የዛሬ ዜናዎች) November 7, 2017 by ዘ-ሐበሻ የፍኖተ ዴሞክራሲ የዛሬ ዜናዎች ወያኔ የሽብር ድርጊት የሚፈጽሙ አሰልጥኖ ማሰማራቱ ተሰማ ▪ በቅርቡ በነቀምት ከተማ የኦሮሞ ሕዝብ ባህላዊ በዐል የሆነው ኢሬቻን ለማክበር በተሰበሰበው ሕዝብ Read More
ዜና “የህወሓትን ሕዝባዊ ጭፍጨፋና ከፋፋይነት እንኮንናለን፣” – በኮሎኝና አካባቢዋ የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ/ኮሚኒቲ ኮሎኝ/ጀርመን November 7, 2017 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 28 , 2010 (Oct. 7. 2017) ህ ወ ሓ ት በየካቲት 1967 ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ በዱር በገደል ይንቀሳቀስ በነበረበት ጊዜና ሥልጣን ከጨበጠም ወዲህ Read More
ዜና አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን ! November 2, 2017 by ዘ-ሐበሻ በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ ገባሁ » የሚለውን ኣታካች ፕሮፓጋንዳ ከሃያ Read More
ዜና ስንታየሁን በቶሎ ለመርዳት ለጠየቃችሁን ሁሉ October 31, 2017 by ዘ-ሐበሻ በርካታ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች የስንታየሁን አሳዛኝ ታሪክ ካደመጣችሁ በኋላ “እንዴት ልንረዳው እንችላለን?” የሚል ጥያቄዎችን አቅርባችሁልናል:: ለአብዛኞቻችሁ በግል መልዕክት የሚረዳበትን መንገድ ስንጠቁም ነበር:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ Read More
ዜና በቤኒሻንጉል ክልል በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ October 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ (BBN) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ በክልሉ ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ የተፈጸመ መሆኑም ተገልጿል፡፡ እስካሁን ባለው መረጃ የሟቾች Read More
ዜና ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው እንዳለፈ የአይን እማኞች ለፍርድ ቤት ገለፁ October 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ “ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጠው የገደሉት፣ የእስር ቤቱ ኃላፊ እያለ ነው የተደበደብነው” “ሁላችንም ዋስትና የለንም። በሚቀጥለው የእኔን የሞት ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ” “ሳትፈርዱብን ገድለው ይጨርሱናል” Read More
ዜና ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍለው የሚያፋጁንን ጎሰኞች በአንድነት ተነስተን “በቃችሁ” እንበላቸው!!! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ October 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 25 ቀን፤ 2017 ዓ/ም አሁን ኢትዮጵያውንን የገጠመን ችግር ድንገተኛ አይደለም። ችግሩ ሰፊ፣ ከባድ፣ ለበርካታ ዓመታት በፀረ-ኢትዮጵያ ባዕዳንና አገር-በቀል የጥፋት መሣሪያዎቻቸው ጥምረት በገፍ እንድንጋተው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ዶክመንተሪ ፊልም ሊሰራ ነው October 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ የገዥው ፓርቲ ልሳን የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዶክመንተሪ ፊልም ሊሰራ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዶክመንተሪው የሚያተኩረው ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተካሔዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ ሲሆን፣ ፊልሙ Read More
ዜና አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው October 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – Read More