የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ አባላትና ደጋፊዎች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫና ውሳኔ March 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን የተከሰተውን የፓለቲካ ቀውስ በሚመለከት ሰሞኑን በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ኮሚቴ ባዘጋጀው ቴሌኮንፈረንስ መላ አባላቱንና ደጋፊዎች እንዲሁም፣ ጥሪ የተደረገላቸው አንጋፋ ምሁራንና በርካታ ወጣቶችን ጨምሮ Read More
ዜና ኢህአዴግ አዲስ ከሚመረጠው ጠቅላይ ሚ/ር ምንም አዲስ ነገር አትጠብቁ አለ March 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚ/ር የሚሆነው ሰው በዚህ ሳምንት የሚታወቅ ሲሆን አዲስ በሚመረጠው ሰው ላይ ገና ማንነቱን ሳያውቁ ተስፋ ለሚያደርጉ ሰዎች ድርጅቱ ምንም Read More
ዜና ጀግናው አርበኛ ጎቤ መልኬ ከተሰዋ አንድ ዓመት ሞላው February 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ተጋድሎ ሥር የወያኔን ተገንጣይ ስርዓት ሲፋለም ቆይቶ በመጨረሻም በጠላት ተላላኪ በተኛበት እንዲገደል የተደረገው አርበኛ ጎቤ መልኬ እነሆ ከተሰዋ አንድ ዓመት ሞላው:: አርበኛ ጎቤ Read More
ዜና ጀዋር መሐመድ የዶ/ር መረራ እና በቀለ ገርባ መታገትን አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ February 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጀዋር መሐመድ የዶ/ር መረራ እና በቀለ ገርባ መታገትን አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ https://www.youtube.com/watch?v=Xu51UA6sgT0 Read More
ዜና ከባህር ዳር አሁን የደረሰን ቪዲዮ February 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=Owlf9m8fqQU ከባህር ዳር አሁን የደረሰን ቪዲዮ Read More
ዜና ክፍት ደብዳቤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሙሉ ከኦሮሞ ቄሮ የተላለፈ ጥሪ February 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከሁሉም አስቀድመን ባላችሁበት ሰላምታ ይድረሳችሁ። ሁላችንም እንደሚናውቀው የኦሮሞ ቄሮዎች ህይውታችንን መስዋዕት አዲርገን የኦሮሞ ህዝብ መብትና ብሄርቤረሰቦች እኩልነት የተረገጋጠባትን ኢትዮጽያ ለመመስረት ሰላማዊ ትግል እያደረግን ነው። Read More
ዜና ሊታይ የሚገባው ውይይት: ጀዋር መሐመድ | አሉላ ሰለሞን | አቻምየለህ ታምሩ | ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው | VOA February 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=IQcMi_-M26s ሊታይ የሚገባው ውይይት: ጀዋር መሐመድ | አሉላ ሰለሞን | አቻምየለህ ታምሩ | ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው Read More
ዜና ይድረስ በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ! – በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተሰጠ መግለጫ February 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ 2/17/2018 “በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ!” ይላል እግዚአብሔር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ Read More
ዜና እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 746 የፖለቲካ እስረኞች ክሳቸው ተቋረጦ ነገ እንደሚለቀቁ ተገለጸ፣ሕዝብ በትግሉ ላስፈታቸው መሪዎቹ ደማቅ አቀባበል አደረገ February 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የቀድሞው የሕጋዊው የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረው አንዷለም አራጌ እና 746 ሌሎች እስረኞች በነገው ዕለት እንደሚለቀቁ አገዛዙ በድጋሚ አስታወቀ። ባለፈው ሳምንት Read More
ዜና የስራ ማቆም አድማው፣ የሐማሬሳው ጭፍጨፋ፣ የኦብነግ ወታደራዊ ጥቃትና በኬኒያ February 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 4 ቀን 2010 ፕሮግራም የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? አገሪቱን ለመበታተን እአስፈራሩ የቆዩትን እቅድ እውን ለማድረግ እስከ ምን Read More
ዜና አገዛዙ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ተጠየቀ | እስክንድርና አንዷለምን ጨምሮ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ዛሬም አልተፈቱም February 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን አገዛዙ በሰጠው መግለጫ ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ዛሬ የአገዛዙ ሰዎች በእስር ቤት ተገኝተው Read More
ዜና የቦንጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ያስነሱዋቸው የመብት ጥያቄዎችን ተከትሎ የተነሳውን አመፅና ብጥብጥ በማስመልከት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት የተሰጠ ማሳሰቢያ February 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ ማሳሰቢያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቦንጋ ዩንቨርስቲ ማህበረሰብ በሙሉ ፦ ሠሞኑን ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች መረዳት እንደተቻለው በቅርቡ የመማር Read More
ዜና የሕሊና እስረኞቹን አንዷለም አራጌን እና እስክንድር ነጋን ጨምሮ 746 እስረኞች ሊፈቱ መሆኑ ተዘገበ February 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ መንግስታዊው ራድዮ ፋና እንደዘገበው በፌደራል ደረጃ በተለይም ሽብር፣ በሁከትና ብጥብጥ፣ በሀይማኖት አክራሪነት በሚሉ የማፈኛ ወንጀሎች ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ 417 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ። ጠቅላይ Read More
ዜና ሲግኒቸር ተዘጋ February 4, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሲግኒቸር ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ነው፡፡ እንኳን ለኢትዮጰያዊያን በሙሉ ለአዲስ አበቤውም ቢሆን ባዕድ ነው፡፡ ኧረ ለአራት ኪሎው መንግስትም ባዳ ነው፡፡ ሲግኒቸር የታደሉ ባለስልጣናትና ልጆቻቸው እንዲሁም Read More