የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በአዲስ አበባ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ 15 ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወደቁ October 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ በሚገኘው ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት ውስጥ በትላንትናው እለት 15 ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወደቁ፡፡ ራሳቸውን የሳቱት የጓደኛቸውን ሞት በድንገት በመስማታቸው ምክንያት እንደነበር ትምህርት Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ የጋምቤላን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው መስራታቸው የሚያስመሰግን ቢሆንም ሕወሓት ካሴረው የግንጠላ ሴራ ክልሉን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጣቸው October 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ጋምቤላን እየመራ የሚገኘው የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዲሞክራሲዊ ንቅናቄ የማዕከላዊ ኮሚቴ በአዲስ አበባ የጀመረውን ግምገማ እንደቀጠለ ነው፡፡ እስካሁን ባደረገው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ከ108 ሚሊዮን በላይ ደረሠ October 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአለም ባንክና መሠል አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ሳምንት ይፋ የሆነው መረጃ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት ከ108 ሚሊዮን በላይ አድርሶታል። በዚህ መሠረት ኦክቶበር 22 ቀን Read More
ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስምምነት ከተደረገባቸው አገራት ውጪ የሚደረግ ሕገወጥ ጉዞ መቆም እንዲቆም ማሳሰቢያ ሰጡ October 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባለድርሻ አካላት ኢትዮጵያ ስምምነት ካደረገችባቸው 3ቱ የአረብ ሀገራት የውጭ ሀገር ጉዞ ውጪ የሚደረገውን ሕገወጥ ጉዞ በማስቆም የድርሻቸውን Read More
ዜና አብዲ እሌ የፖሊስ አባልን አንቀው ከ እስር ቤት ሊያመልጡ እንደነበር ፖሊስ ተናገረ October 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልን ሲመሩ ቆይተው በክልሉ ለተፈጸሙ ግድያዎችና ማሰቃየቶች ተጠያቂ ናቸው በሚል ተ endihum ከሐምሌ 26-30 ቀን 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በተፈጠረው ሁከትና Read More
ዜና ኮለኔል አያናው መስፍን ቤተመንግስት ከሄዱት የወታደሮች ጀርባ አሉበት ተብለው ተጠርጥረው ታሰሩ October 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከወራት በፊት ከአጋዚ ጦር ጋር የሚመሳሰል ‘ማበል ግብረሃይል’ የተባለ በዶ/ር ዓብይ አህመድ አማካኝነት እንዲቋቋም የተደረገ ሲሆን ከዚህ ከማበል ግብረሃይል አንዱ ሻምበል ወደ ቤተመንግስት ከነጠመንጃው Read More
ዜና አሥር ሴቶች የተካተቱበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ በፓርላማ ፀደቀ | በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት መከላከያ ሚ/ር መረጠች October 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ 100% ኢህ አዴግ የሚቆጣጠረው ፓርላማ ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኃላ፣ Read More
ዜና የቀድሞው ብአዴን የአሁኑ አዴፓ በነበረከት ስምዖን ላይ ክስ ለመመስረት የመረጃ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቀቀ October 15, 2018 by ዘ-ሐበሻ አቶ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ ጥንቅሹን በጥረት ኮርፖሬት ውስጥ በፈጸሙት ጥፋት በሚል ምክንያት ከድርጅቱ አግዶ በኋላም ከማዕከላዊ ኮሚቴነት ያባረረው አዴፓ በነዚህ እና በሌሎችም Read More
ዜና የሕግ ባለሙያው በግፍ የታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈፀመውን ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ያብራራል! ደግሞኮ አያፍሩም ስለ ሕገ መንግስትም ያወራሉ October 15, 2018 by ዘ-ሐበሻ የሕግ ባለሙያው በግፍ የታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈፀመውን ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ያብራራል! ደግሞኮ አያፍሩም ስለ ሕገ መንግስትም ያወራሉ https://youtu.be/y00NiEbKQG4 Read More
ዜና ዐማራ አክራሪ ብሔርተኝነትን አያቅፍም – አንዱዓለም ተፈራ October 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ ጥቅምት ፩ ቀን፣ ፳፻፲፩ ዓመተ ምሕረት የታሪክን የወደፊት ጉዞ የሚያግድ ማንም የለም። የሀገራችን መሪዎች የያዙት የለውጥ ሂደት፤ ትክክለኛ፣ ጊዜውን የተከተለ፣ አጠቃላይ ገጽታው በጎ Read More
ዜና ወይዘሮ ፈትለወርቅ ሞንጆሪንሆ አሁንም ተቃራኒ መግለጫ ሰጡ October 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባኤ ግንባሩ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት የነበረውን አብዮታዊ ዴሞክራሲን የሚተካ ርዕዮተ ዓለም ተጠንቶ ለመጪው ጉባኤ እንዲቀርብ ተወስኖ ይህም በመንግስታዊ ሚዲያዎች Read More
ዜና ትናንት ምሽት በቤተመንግስት ወታደሮቹ የፈጸሙት ተግባር “አደገኛ እና የደኅንነቱን ድከምት ያሳየ” ነበር ተባለ October 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ቁጥራቸው ወደ 250 የሚጠጋ ወታደሮች የመብት ጥያቄ አንስተው ወደ ቤተመንግስት ከነታጠቁት መሳሪያዎች መሄዳቸውና የተፈጸመውም ድርጊት “አደገኛ እና የመንግስት ደኅንነቱን ድከምት ያሳየ” ነበር ተባለ:: Read More
ዜና አዲስ አበባ በተረጋጋ ሁኔታ ዋለች | ፌዴራል ፖሊስ ቴሌን እና ኢቲቭን ተቆጣጥሮ ነበር October 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባና አካባቢው በስምሪት ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ቤተመንግስት በመሄድ ከመብት እና ጥቅማጥቅም ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ማቅረባቸው መብታቸው ቢሆንም ነገር ግን Read More
ዜና ዶ/ር ዓብይ ቀደም ብለው ስለ ትጥቅ ሀሳባቸውን አስቀምጠዋል ፡፡ የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ ስማ ላንተ ነው፡፡ October 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዓብይ ቀደም ብለው ስለ ትጥቅ ሀሳባቸውን አስቀምጠዋል ፡፡ የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ ስማ ላንተ ነው፡፡ https://youtu.be/Hf4lgABCRfI Read More