የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ኪነ ጥበብ·ዜና ታሪካዊው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተካሄደ November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ _ ላለፉት 5 ዓመታት በአዲስ አበባ ምንም ዓይነት ኮንሰርቶች እንዳያካሂድ በተለያዩ ምክንያቶች ሲታገድ የቆየው ቴዲ አፍሮ በትናንትናው ዕለት በአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው Read More
ዜና በወልቃይት ምሽግ እየተቆፈረ ነው፣ መሳሪያ እየገባ ነው November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታትሞ ለንባብ የበቃው ግዮን መፅሄት ‹‹በወልቃይት ምሽግ እየተቆፈረ ነው፣ መሳሪያ እየገባ ነው›› ሲል ገለፀ፡፡ መፅሄቱ ከወልቃይትና ሁራ አካባቢ ተፈናቅለው በአዲስ አበበባ አብን Read More
ዜና የባህል ማዕከል በፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ ክስ መሰረተ November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ በብሄራዊ ባህል ማዕከል የገቡትን የፌዴራል ፖሊሶች በተመለከተ ዘሀበሳ ተከታታይ ዘገባዎችን ማቅረቧ ይታወቃል፡፡ ጉዳዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንደደረሰ ጭምር ባለፈው ሳምንት ዘግበን ነበር፡፡ አሁን Read More
ዜና ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹ዶክተር ዐብይ የምርምሬን ትክክለኛነት መመስከራቸው አስደስቶኛል›› አሉ November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ ‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› በተሰኘ አነጋጋሪ መፅሀፋቸው የሚታወቁት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹ዶክተር ዐብይ የምርምሬን ትክክለኛነት መመስከራቸው አስደስቶኛል›› አሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ Read More
ዜና ወ/ት ብርትኳን ሚዴቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ልትገባ ነው November 3, 2018 by ዘ-ሐበሻ ታዋቂዋ እንስት ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ በሚቀጥለው ሳምንት ወኢትዮጵያ እንደምትገባ ታወቀ:: ለረዥም ዓመታት በ እስር ላይ የቆየችው የቀድሞው በስድስት ኪሎና ፈረንሳይ አካባቢ የፓርላማ ተወዳዳሪና Read More
ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማን ክልል ጥያቄ ተቀብሎ ረፈረንደም እንዲካሄድ ወሰነ November 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ ለቀናት ጉባኤውን በሃዋሳ ሲያካሂድ የቆየው የደቡብ ክልል ምክር ቤት የየሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። የሲዳማ ሕዝብ የሀገሪቷ 10ኛ Read More
ዜና ኦዴፓ እና ኦነግ ካድሬዎቻቸውን እንዲያሳርፉ ተጠየቁ November 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ኦሮሚያ በኦነግ ሸኔ እና በመንግስት መካከል ያለው ውጥረት ባልረገበበት ሁኔታ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ኦዴፓ እና ኦነግ ካድሬዎቻቸውን ሊያረጋጉ እንደሚገባ ጥሪ አቀረበ:: በተለይ Read More
ዜና አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ | ስህተቴን አርሜ የለውጡ ቸርኬ ሆኜ ላገለግልህ ቃል እገባለሁ ብለዋል November 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ በበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትና ንብረት ማውደም ተጠርጥረው የታሰሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ:: በታሰሩበት የመጀመሪያ ወራት በአዲስ አበባ Read More
ዜና ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ የመጀመርያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆኑ November 1, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩት Read More
ዜና የግብጹ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚቀጥሉት አመታት እንደሚፈርስ ተናገሩ November 1, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የግብፅ የውሃ ሀብት ምርምር ማእከል የቀድሞ ሃላፊና የአለም አቀፍ ግድቦች ኤክስፐርት የሆኑት አህመድ አል ሸናዊ ለግብፁ አል ማስሪ አል ዩም ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ Read More
ዜና የአዲስ አበባ ወጣቶች ክስ ወደሽብርተኝነት ተቀየረ November 1, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኦነግ አቀባበልን ተከትሎ በቡራዩና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር ምክንያት በማድረግ ከታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች አብዛኛዎቹ ቢለቀቁም ማስረጃ አግኝቼባቸዋለሁ ያላቸው 83 ያህሉ በፍርድ ቤት ክሳቸው Read More
ዜና ፓርላማው በሙስና/ሌብነት የተጠረጠሩ አባላቱን ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው November 1, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ እርምጃ አልወሰዱም ተብለው ከሚተቹባቸው ምክንያቶች አንዱ በሌብነት የበሰበሱ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ አለመወሰዳቸው ይጠቀሳል:: በሌብነት Read More
ዜና አዲሱ የሱማሌ ክልል ፕሬዚደንቱ አቶ ሙስጠፋ ማህመድ ኡመር በክልሉ በርካታ ሰዎ በጅምላ የተቀበሩበት ጉድጓድ መገኘቱን ገለፁ October 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ ፕሬዚደንቱ ዛሬ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በጅግጅጋ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት በጅምላ ከተቀበሩበት ጉድጓድ ተቆፍረው የወጡ አስከሬኖች መኖራቸውን አመልክተዋል፡፡ ቁፋሮው አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ “ኢትዮጵያ ማንም ትነስቶ እንደግል ቂጣ እንደፈለገው ጠፍጥፎ የሚጋግራት አይደለችም” አሉ October 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከአውሮፓ ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ወደ ጀርመን ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፍራንክፈርት ኮሜርዝ ባንክ አሬና ስቴድየም ለተሰበሰቡ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ንግግር “”ኢትዮጵያ ማንም Read More