የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና መምህር ግርማ ወንድሙ በነጻ ተለቀቁ November 10, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ለንባብ የበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ መምህር ግርማ በነፃ መለቀቃቸውን ዘገበ። እንደጋዜጣው መምህር ግርማ ወንድሙ ነፃ የወጡት ከተከሠሡበት የወንጀል ክስ ነው። ለሶስት አመታት ከገንዘብ ማጭበርበር Read More
ዜና ኢትዮጵያ ስለምታቋቁመው የባህር ሃይል ማብራሪያ ተሰጠ | ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ቤተመንግስት የሄዱት ወታደሮች ጉዳይም ተናገሩ November 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ ባህር ሃይል ልታቋቁም መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጄኔራሉ ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ Read More
ዜና ኦነግ እና መንግሥትን ለማግባባት ወደ ምዕራብ ኦሮሚያ ያቀኑት የሃገር ሽማግሌዎች ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ November 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ (BBC) በምዕራብ ኦሮሚያ ያጋጠመውን የጸጥታ መደፍረስ በሽምግልና ለመፍታት ወደ ስፍራው አቅንተው የነበሩ የሃገር ሽማግሌዎች ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን ቢቢሲ ዘገበ:: ወደ ምዕራብ ኦሮሚያ ካቀኑት Read More
ዜና ዶ/ር አብይ ከከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ተወያዩ November 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ከክፍለ ጦር አዛዦች በላይ ካሉ ወታደራዊ አመራሮች ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በዚሁ ውይይት ወቅት መከላከያ ሰራዊትን በሁሉም Read More
ዜና በከንባታ ጠንባሮ ዞን ተቃውሞ ያነሱ ወገኖች ወደ አዲስ አበባ እና አርባ ምንጭ የሚወስደውን መንገድ ዘጉ November 7, 2018 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል፤ ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀናው መንገድ ዛሬ ዝግ ሆኖ ዋለ:: የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት Read More
ዜና የአማራ እና የትግራይ ክልል በመግለጫ በመጎሻሸም ቀጥለዋል November 7, 2018 by ዘ-ሐበሻ የደብረጽዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ክልል አስተዳደር ትናንት “የተለያዩ ኣጀንዳዎች በመቅረፅ በትግራይ ህዝብ ሰላምና ድህንነት በማወክ ዙርያ የሚደረግ ዘመቻ ኣሁንም ሳያቋርጥ እንዲቀጥል እየተደረገ ነው፡፡ በትግራይ ክልል Read More
ዜና አብን ቢሮ የተጠለሉት የወልቃይት ተፈናቃዮች በፖሊስ ተከበናል ሲሉ ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ፣ ፖሊስ በበኩሉ ‹‹የከበባኳቸው ለደህንነታቸው ነው›› አለ November 7, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከወልቃይት ተፈናቅለው ለፌዴራል መንግት ባለስልጣናት አቤቱታ ለማቅረብ አዲስ አበባ የሚገኙት ግለሰቦች በፖሊስ ተከበናል አሉ፡፡ ዛሬ ለንባብ የበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው እነዚህ ‹‹የአማራ የማንነት ጥያቄ Read More
ዜና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አርብ አማራ ክልል ናቸው November 7, 2018 by ዘ-ሐበሻ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ዓርብ ጎንደር ከተማ የሚገቡ ሲሆን፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል ያደርጉላቸዋል። በቆይታቸውም በጎንደር እና አካባቢው Read More
ዜና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደሮችን ሾመ November 6, 2018 by ዘ-ሐበሻ የለውጥ እርምጃ እየሰራሁ ነው ያለው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው እለት ለአምስት አምባሳደሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶ/ር Read More
ዜና በጎንደር እጃቸው የያዙት ቦምብ ይሰራል አይሰራም በሚል ሲከራከሩ ፈንድቶ አራት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ November 6, 2018 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ወረዳ አደባባይ ፅዮን ቀበሌ ኤፍ ዋን የተባለ ቦንብ በግለሰብ ቤት ሲነካኩ በመፈንዳቱ 4 ሰዎች የሞት አደጋ 2 ሰዎች ደግሞ ከባድ ጉዳት Read More
ዜና ፓርላማው አዲስ ታሪክ ሰራ November 6, 2018 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው እለት በተደረገው የፓርላማው ውሎ እስከዛሬ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከፍተኛ ክርክርና ሙግት ተደርጎበታል፡፡ ሙሉ በሙሉ ኢህአዴግ በተቆጣጠረው ፓርላማ የተፈጠረው ጉዳይ በርካቶችን ያስገረመ ሆኗል፡፡ የተወካዮች Read More
ዜና ሕወሓት የቅማንትን ካባ ለብሶ በመተማ ጥቃት አደረሰ November 6, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሕወሓት ታላቋን ትግራይ ለመመስረት የቅማንትን ሕዝብ ከአማራ በመነጠል ትግራይን ከቤኒሻንጉል በማገናኘት አባይን ለትግራይ እንደ ኤሌክትሪክ ኃይል ምንጭነት መሬቱን ደግሞ ለልማት መጠቀም ይፈልጋል ሲሉ የቀድሞው Read More
ዜና በነብይ እዩ ጩፋ መድረክ ላይ የታየውና አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተው የመከላከያ ሰራዊት አባል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡ November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ በነብይ እዩ ጩፋ መድረክ ላይ የታየውና አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተው የመከላከያ ሰራዊት አባል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ ሸገር ታይምስ መፅሄት በድረ ገፁ ዛሬ እንዳቀረበው መረጃ Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ November 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው ኦህዴድ የአሁኑ ኦዴፓ የፖሊት ቢሮ አባልና የኢህአዲድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ በመሆኑም ለስድስት Read More