የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ኦነግ እና መንግስት ተስማሙ November 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ አቶ ለማ መገርሳና አቶ ዳውዲ ኢብሳ በዛሬው እለት እንደተስማሙ አስታውቀዋል፡፡ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ በሰጡት መግለጫ ድርጅታቸው ከኦሮሚያ ክልልና ከፌዴራል መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት Read More
ዜና ማናቸውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እንዳይፈፀም የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲታገለው የትግራይ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ November 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ የክልሉ መንግስት ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ የትግራይ ህዝብ ለፍትህ ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት መክፈሉን አስታውሶ አሁንም በሚሰሩ ሴራዎችና ችግሮች ሳይንበረከክ በአንድነት ትግሉን እንዲቀጥልበት ያሳስባል። Read More
ዜና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የደህንነትና የፖሊስ ኃላፊዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ November 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የደህንነትና የፖሊስ ኃላፊዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ:: 36ቱ ተጠርጣሪዎች የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ የፌዴራል ፖለሲ ምርመራ ቢሮ፣ ከአዲስ አበባ Read More
ዜና ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጡ November 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የእስር ውሳኔውን ‹‹ጥሩ ነው›› ካሉ በኋላ ‹‹ስጋትም አለኝ›› ብለዋል ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች Read More
ዜና በምእራብ በግጭት ምክንያት ኦሮሚያ 26 ትምህርት ቤቶች ተዘጉ November 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በምዕራብ ኦሮሚያ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት 26 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን አስታወቀ፡፡ በቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በምዕራብ Read More
ዜና ሜጀር ጀነራል ክንፈ ወደ ሱዳን ሊያመልጡ ሲሉ ሁመራ ላይ ተያዙ November 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከቀድሞ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳሬክተር ከነበሩt ሜጀር ጀነራል Read More
ዜና ወይዘሮ ብርቱካን ሚደቅሳ የህግ የበላይነት ከሌለ ሁሉም እያዘዘ የሚኖርበት ስርአት ይፈጠራል አሉ November 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞዋ የፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኛ፣ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አመራርና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ መስራችና መሪ የነበሩት ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ ለንባብ ከበቃው አዲስ ዘመን ጋዜጣ Read More
ዜና ሀይሌ ገብረስላሴ ስልጣን ለቀቀ November 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ በተለያየ ጊዜ ተቃውሞው የበረታበት አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ስልጣን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ ዛሬ በቢሮው መግለጫ የሰጠው ሀይሌ ላለፉት ሁለት አመታት አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑን ሲመራ እንደቆየ ገልፆ፣ በእነዚህ Read More
ዜና የታሰሩት ከፍተኛ የጦር መኮንኖችና የደህንነቶች ቁጥር 126 ደረሰ | ጌታቸው አሰፋ የ እስር ማዘዣ ወጦበታል November 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ሦስት ቀናት ከየአቅጣጫው ታፍሰው ሰለታሰሩት ባለስልጣናት ቁጥር 126 አካባቢ መድረሱ ተገለጸ:: በታሰሩት እና እየተፈለጉ ባሉት የጦር መኮንኖች እና ባለስልጣኖች ዙሪያ በዛሬው ዕለት በቢሯቸው Read More
ዜና የቀድሞው የፌዴራል ፖሊስ አዛዥ ታሠሩ | ቀድሞው የማእከላዊ ምርመራ ምክትል አዛዥ እየታደኑ ነው November 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ከዘይኑ ጀማል ቀደም ብሎ ለቀናት ፌዴራል ፖሊስ አዛዥ ሆነው ተሹመው የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ታሰሩ:: ትንናት የታሰሩት Read More
ዜና ለ18 አመታት ያህል በትግራይ ክልል ታስሮ የቆየው ካሳሁን ሲሳይ ‹‹በትግራይ የሚታሰር አማራ የከፋ ግፍ ይፈፀምበታል›› አለ November 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ወልቃይት ተወለልዶ ያደገው ሲሳይ በአዲስ አበባ ከሚታተመው ጊዮን ከተባለው መፅሄት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ የታሰረው መስከረም 11 ቀን 1986 እንደነበር አስረድቷል፡፡ መጀመሪያ በትግራይ ሽሬ Read More
ዜና ፕሮፌሰር መረራ ‹‹የጠመንጃ ፖለቲካ ማብቃት አለበት›› አሉ November 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የጠመንጃ ፖለቲካ መብቃት እንዳለበት አሳሰቡ፡፡ ፕሮፌሰሩ ሲናገሩ ‹‹ይህ የጠመንጃ ፖለቲካ መብቃት አለበት፡፡ ደርግ 17 አመት በጠመንጃ ገዛ፣ የአንድ ትውልድ ልጆችን ገድሎ Read More
ዜና በሌብነትና በሌሎች ወንጀሎች የሚፈለጉ የጦር መኮንኖች ታፈሱ | ልዩ ግብረ ኃይል ወደ መቀሌ አቀና November 10, 2018 by ዘ-ሐበሻ በሌብነት እና በሌሎች ወንጀሎች የሚፈለጉ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) አመራሮች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው:: መቀሌ ላይ የተደበቁትን ለመያዝ አንድ ልዩ ኃይል ወደዚያው ማቅናቱ Read More
ዜና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሃገራቸው በሰላም ተመለሱ November 10, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሃገራቸው በሰላም ተመለሱ:: የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን በትናንትናው ዕለት ከጎንደር የጀመሩት መሪዎቹ በባህር ዳር Read More