የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ኢትዮጵያዊያን በአዲስ አበባ እስራኤልን ለመቃወም ተሰበሰቡ November 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ የእስራኤልን ውሳኔ ለመቃወም ስብሰባ አድርገዋል፡፡ የእስራኤል መንግስት ኢትዮጵያዊያን አይሁዶችን ወደእስራኤል መውሰዱን ማቆሙን ማስታወቁ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቆራርጠው Read More
ዜና ኦነግ በአዲስ አበባ የሚገኘውን የቀድሞ ዋና ፅህፈት ቤቱን ተረከበ November 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ የሚገኘውን የቀድሞ ዋና ፅህፈት ቤቱን በዛሬው ዕለት ተረከበ። የግንባሩ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ Read More
ዜና አዲሱ የእስር ዘመቻ | ቆይታ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጋር November 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=XoCJrU7O43g&t=5s አዲሱ የእስር ዘመቻ | ቆይታ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጋር Read More
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገራችን ሙስሊሞች እና ሌሎችም ኢትዮጵያውያን እንደ ሁል ጊዜው በመውሊደል ነቢ በዓልም የነበሩንን የሰላም፣ የመረዳዳት፣ የመከባበር እና የመጠያየቅ ባሕል በማስቀጠል የበኩላችቸውን እንዲወጡ Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የለገሀር የተቀናጀ መንደር ግንባታ ፕሮጅክትን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ያደረጉት ንግግር November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የለገሀር የተቀናጀ መንደር ግንባታ ፕሮጅክትን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ያደረጉት ንግግር https://www.youtube.com/watch?v=uvB7cUKuig0 Read More
ዜና የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት የስራ ባልደረባ አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ አዲስ ክስ ተጨመረ | ፖሊስ የሜ/ጀ ክንፈ ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው በባንክ ያላቸውን ገንዘብና ንብረታቸውን ማስረጃ አቅርቦ ዋስትና ራሳቸው ያቁሙ ሲል ጠየቀ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት የስራ ባልደረባ አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ ቀረቡ:: ፖሊስም ከሰኔ 16ቱ Read More
ዜና በድሬዳዋ በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ፣ ቤቶች ተቃጠሉ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በሰጠው መግለጫ በከተማው ቅዳሜና እሁድ በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱንና ቤቶች መቃጠላቸውንም ይፋ አድርጓል፡፡ ይኸው የፖሊስ መግለጫ ህዳር 8ቀን 2011አ.ም Read More
ዜና ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የጸረ ሌብነቱ እርምጃ አቅጣጫውን እየሳተ ነው አሉ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ በከፍተኛ ሌብነትና ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ መጠናከር የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ ፍላጎት ቢሆንም በሙስና እና የሰብኣዊ መብቶች ጥሰት Read More
ዜና የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ግርማ ዋቄ ሃላፊነታቸውን የለቀቁት በሕወሓት ሰዎች “ያልንህን ካልሠራህ” ስለተባሉ መሆኑን ገለጹ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አየር መንገደ ለሰባት ዓመት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት የመሩት አቶ ግርማ ያቀረቡት የሥራ መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቶ እ.ኤ.አ. በ2011 በጡረታ የተሰናበቱት በሚደርስባቸው የሕወሓት ባለስልጣንት ግፊት Read More
ዜና ጀነራሎች እና ስመጥር ባለሃብቶች እየተዝናኑ የሚደራደሩበት ጎልፍ ክለብ ጭር ማለቱ ተሰማ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ በመከላከታ ሠራዊት ፋውንዴሽን ሥር የተቋቋመውና ጀነራሎች እና ነጋዴዎች የሙስና ድርድር ያደረጉበታል የሚባለው ጎልፍ ክለብ መዝናኛ ከወትሮው በተለየ ጭር ብሎ መሰንበቱ ተገለጸ:: ትናንት በአዲስ አበባ Read More
ዜና በሃገሪቱ ሰሞኑን እየተወሰደ ባለው እርምጃ የተነሳ የጸጥታ ጥበቃው መጠናከሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ November 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በሃገሪቱ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የተነሳ የጸጥታ ጥበቃው መጠናከሩን ሕዝቡን እያደረገ ላለው ትብብር ያላቸውን ምስጋና ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ:: የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በሰላም መጠናቀቁን Read More
ዜና የቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ ጠበቃ አቁመው እንዲከራከሩ ጊዜ ተሰጠ November 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወደ ኬንያ ሊያመልጡ ሲሉ ዱከም ላይ የተያዙትየቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በዛሬው Read More
ዜና ግብፅ የህዳሴው ግድብ ድርድሩ እንዲፋጠን ጠየቀች November 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ውይይት እንዲፋጠን እንደምትፈልግ ማስታወቋን አልሻረቅ አል አውሳት የተሰኘው የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ ለአፍሪካ ህብረት Read More
ዜና ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የሰው እጅ እንዳላይ መንግስት ጠበቃ ያቁምልኝ አሉ | ወንድማቸውና የቀድሞዋ የETV ጋዜጠኛ ታሰሩ November 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድማቸው ኢሳያስ ዳኘውን እና ለሜቴክ ዘጋቢ ፊልም የሰራችው ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላን ጨምሮ 8 Read More