የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ፈረንሳይ ልታቋቁም ነው November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ፈረንሳይ ልታቋቁም ነው https://www.youtube.com/watch?v=Qd-gjrRllUA&t=387s Read More
ዜና የአቶ በረከት ስም ዖን ኔትወርክ ፈረሰ November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአቶ በረከት ስምኦን የተመሰረተው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሙሉ በሙሉ ፈረሰ፡፡ የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ባለፈው ህዳር 12 ቀን 2011 የንብረት ርክክብ አከናውነዋል፡፡ አዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ምንጮቹን Read More
ዜና አጭጭር ዜናዎች November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአሶሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ የተከሰተ ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ። ከቀናት በፊት በዚሁ ዩንቨርስቲ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል። ግጭቱን ሲያስፈጽም ነበር ተብሎ Read More
ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገደረገውን የብድር ስምምነት ተቀበለ November 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራው የሚኒስትሮች ም/ቤት ዛሬ ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብስባው ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን Read More
ዜና ከአላሙዲ የተቀማው መሬት የሕዝብ መናፈሻ ፓርክ ሊሆን ነው November 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከአላሙዲ የተነጠቁት መሬቶች መናፈሻ አንደሚሆኑ አስታወቁ:: ከንቲባው በትዊተር ገጻቸው ሲናገሩ ብለዋል:: ጨምረውም ሲሉ አስረድተዋል:: በከንቲባ ኢንጅነር Read More
ዜና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ November 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሰሞኑ በተማሪዎች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመቃወም ዛሬ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በማለት አሳስበዋል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ibs_Mi6_X_s Read More
ዜና የትግራይ ክልል ጌታቸው አሰፋን ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ አሳሰቡ November 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን የቀድሞውን የደህንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን የትግራይ ክልል ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ ጀነራል ተክለሃይማኖት አሳሰቡ:: ጀነራል Read More
ዜና በአዲስ አበባ የጦር መሳሪያ ዋጋ ይፋ ሆነ November 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ በተመስገን ደሳለኝ አማካኝነት በአዲስ አበባ አየታተመ የሚወጣው መጽሄት በዛሬ እትሙ በከተማው በህገ ወጥ መንገድ እየተሸጠ ስላለው የጦር መሳሪያ ዋጋ ይፋ አድርጓል:: መጽሄቱ ይፋ ባደረገው Read More
ዜና 35 ሚሊየነር ነጋዴዎች ታሰሩ November 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ 35 በሚሊዮን ብር የሚቆጠሩ ንግድ ድርጅቶችን የሚያንቀሳቅሱ ነጋዴዎች ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ:: ነጋዴዎቹ በዛሬው ዕለት ከየቦታው ተለቃቅመው የታሰሩት የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ቀናት ባደረገው Read More
ዜና መንግስት በኤፈርት ላይ ምርመራ እንዳልጀመረ ገለፀ November 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከፍተኛ ሙስና ይፈፀምባቸዋል ተብሎ በብዙዎች በሚነገርለት ኤፈርት ላይ መንግስት ምንም አይነት ምርመራ ማድረግ እንዳልጀመረ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል አቃቤ ህግ የ100 ቀናት የስራ እቅዱን አስመልክቶ ዛሬ Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉንም የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጽሕፈት ቤታቸው ጠሩ November 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ ዙሪያ ለመወያየት ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉንም የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ጽህፈት ቤታቸው መጥራታቸው ተሰማ:: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ሌሊት ላይ በለቀቀው መረጃ Read More
ዜና በዛሬው እለት የተሾሙት ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የመጀመሪያ ስራ ይፋ ሆነ፡፡ November 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ ትላንት ህዳር 12 ቀን 2011 ከደቡብ ህዝቦች ምክር ቤት ጽ/ቤት የወጣው ደብዳቤ ለአዲሲቷ የምርጫ ኮሚሽን ሰብሳቢ የመጀመሪያ ስራ እንደሚሆን ለመረዳት ችለናል፡፡ ደብዳቤው በርዕሱ ‹‹ህዝበ Read More
ዜና የእነአብዲ ኢሌ የዛሬ የፍርድ ቤት ቀረቡ | ፖሊስ 50 አስከሬን አውጥቶ እንዳስመረመረ ገለጸ November 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የኢትዮ ሱማሊ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ጉዳያቸውም ለህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ተቀጥሯል፡፡ በዛሬው ችሎት ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ Read More
ዜና የጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ዶ/ር ሐሺም ቶፊቅ ታሰረ November 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተር የነበረውና ሲፈለግ የቆየው ዶ/ር ሐሺም ቶፊቅተይዞ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ግለሰቡ ከሌሎች ሶስት ተጠርጣሪዎች ጋር ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ በሰብአዊ Read More