የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ቪዲኦ·ዜና እነገዱ አንዳርጋቸው አሜሪካ ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል – Video December 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልል ልዑክ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ሲገባ አቀባበል ተደረገለት:: https://www.youtube.com/watch?v=g7iJChbkX6U ለአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ ል ዕልና በአንድነት እንሥራ በሚል ይህ በአቶ Read More
ዜና በመቱ ከተማ ሰልፍ ተካሄደ | በቤኒሻንጉል 66 ሰዎች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ December 1, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልል ድንበር ከተሞች አካባቢ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች እና የክልሉ ፖሊሶች መገደላቸውን ተከትሎ በም ዕራብ ኦሮሚያ የሚደረገው ሰልፍ ቀጥሏል:: በዛሬው ዕለት በመቱ Read More
ዜና ኦምሃጅር ከተማ ቀን እየወጣላት ነው November 30, 2018 by ዘ-ሐበሻ በደቡባዊ ምእራብ ኤርትራ የምትገኘውና ሱዳንና ኢትዮጵያን የምትዋሰነው ኦምሃጅር ከተማ ቀን እየወጣላት ነው ተባለ፡፡ የኤርትራ መንግስታዊው የዜና አውታር እንደዘገበው ይህች ከተማ ወደ9500 ያህል ነዋሪዎች ያሏት Read More
ዜና በደቡብ ክልል 42 ሚሊዮን 284 ሺ 908 ብር ጎደለ November 30, 2018 by ዘ-ሐበሻ የደቡብ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር አቶ ተስፋዬ ታፈሰ በክልሉ 42 ሚሊዮን 284 ሺ 908 ብር ጉድለት መታየቱን ተናገሩ አቶ ተስፋዬ ከመንግስታዊው Read More
ዜና በምዕራብ ወለጋ የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ November 30, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች ሰሞኑን በታጣቂዎች የተገደሉ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትን የሚዘክሩ ሰልፎች ጊንቢንና ነጆን ጨምሮ በተለያዩ የምዕራብ ወለጋ ከተሞች ተደረጉ። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች Read More
ዜና ከማንነትና ከክልል አስተዳደር ጋር የሚነሱ ጥያቄዎችና በኃይል ለመፍታት መሞከር የተጀመረውን የለውጥ ሒደት ብቻ ሳይሆን፣ አገሪቱንም ጭምር አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ November 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከማንነትና ከክልል አስተዳደር ጋር የሚነሱ ጥያቄዎችና በኃይል ለመፍታት መሞከር የተጀመረውን የለውጥ ሒደት ብቻ ሳይሆን፣ አገሪቱንም ጭምር አደጋ ላይ እንደሚጥል የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር Read More
ዜና በዜጎች ላይ የተፈጸሙ በደሎችን የሚያክም የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ November 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማኅበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በሕዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን ለማከም፣ እውነትና ፍትሕ ላይ መሠረት ያደረገ ዕርቅ እንዲወርድ የሚሠራ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን Read More
ዜና በታጣቂዎች ለተገደሉ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ሽኝት ተደረገላቸው | ኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ በኦሮሚያ ጸጥታ ዙሪያ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀመጠ November 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልና በኦሮሚያ አዋሳኝ ሊሙ ወረዳ አርቁምቤ በሚባል አካባቢ በታጣቂዎች የተገደሉ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት በአምቦ ከተማ ሽኝት ተደረገላቸው። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በቤኒሻንጉል ጉምዝ Read More
ዜና የአቶ ሌንጮ ለታ ፓርቲ ከኦዴፓ ጋር ተዋሃደ November 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) እና የቀድሞው ኦህዴድ የአሁኑ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኦዴፓ) ጋር ተዋሃዱ። የሁለቱ ፓርቲዎች አመራሮች ዛሬ ከቀትር በኋላ በኦሮሚያ Read More
ዜና ሰባት ህንዳዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ታግተናል አሉ November 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ስራ ላይ የተሰማራው il&FS አይኤል ኤንድ ኤፍኤስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ሰራተኛ የሆኑት ህንዳዊያን እንደታገቱ ገለፁ፡፡ ከታጋቾቹ አንዱ እንደሆነ የገለፀው ኒራጅ ራጉዋንሺ በትዊተር Read More
ዜና በአዲስ አበባ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ November 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከትላንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ነዳጅ በመጥፋቱ ከፍተኛ የመኪናዎች ሰልፍ እየታየ ነው፡፡ ለእጥረቱ ምክንያቱ ምን እንደሆነ የተጠየቁት የሚመለከታቸው ባለስልጣናት እጥረቱ የተከሰተው ህገወጥ የነዳጅ ገበያ በመጨመሩ Read More
ዜና የጋምቤላው ፕሬዚደንት ‹‹ከዶክተር አብይ ጋር ተደምረናል፡፡›› አሉ! November 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ አዲሱ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የጋሕአዴን ሊቀመንበር ኡሞድ ኡጁሉ ከመንግታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ‹‹ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጋር ተደምረናል፡፡›› ሲሉ ተናገሩ፡፡ Read More
ዜና ዶ/ር አብይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች 3 ወይም 4 እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ November 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ኢትዮጵያዊያውያን በተስፋ ሲጠብቁት የቆየው የዶ/ር አብይ አህመድ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በጽህፈት ቤታቸው ተካሄደ:: በውይይቱ ዶ/ር አብይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሶስት እና አራት Read More
ዜና በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎችና አዳዲስ ታሳሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳዲስ የተያዙ በሌብነትና በሰብአዊ መብት ረገገጣ የተጠረጠሩ ታሳሪዎች; 28 #METEC የሌብነት ተጠርጣሪዎች 36 #የሰብዓዊመብትጥሰት ተጠርጣሪዎች ; ጋዜጠኛ ፍጹም Read More