የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 የማያንሱ የዳኡድ ኢብሳ ኦነግ ወታደሮች ሰላማዊ ትግሉን ተቀላቀሉ December 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱና በዳኡድ ኢብሳ ትዕዛዝ የሚንቀሳቀሱ ከ300 የማያንሱ የኦነግ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ትጥቁን በመጣል በሰላማዊ መንገድ ትግሉን ለመቀጠል ተስማሙ:: የኦሮሞ ቄሮዎች Read More
ዜና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ ነው December 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ለማስቀረት የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ፡፡ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ የህግ ጥናት ማርቀቅና Read More
ዜና በደብረማርቆስ በተደረገ አስቸኳይ ስብሰባ በመለስ ዜናዊ ስም ይጠራ የነበረ ፓርክ ስሙ እንዲቀየር ተወሰነ December 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ጠዋት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በመለስ ዜናዊ ይጠራ የነበረውን ፓርክ ስም ቀይሯል፡፡ በጉባኤው በተደጋጋሚ ከህዝብ የፓርኩን መጠሪያ አካባቢያችንን መሰረት ያደረገ Read More
ዜና አባገዳዎች በሚቀጥለው ሳምንት ኦነግን ሊያነጋግሩ ነው December 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ አባገዳዎች በምእራብ ኦሮሚያ የሚታየውን አለመረጋጋት ለመፍታት ወደ ስፍራው ሊያቀኑ መሆኑን ገለፁ፡፡ አባገዳዎቹ በመጪው ሳምንት ከኦዲፒና ከኦነግ አመራሮች እንዲሁም ከአካባቢው ህዝብና ከኦነግ ሰራዊት ጋር Read More
ዜና የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ኢንተርፖል ሰሞኑን አሳልፎ ለኢትዮጵያ መንግስት ስለሰጣቸው 2 ግለሰቦች ያልተሟላ መረጃ ለሚዲያዎች ሰጡ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ኢንተርፖል ሰሞኑን አሳልፎ ለኢትዮጵያ መንግስት ስለሰጣቸው 2 ግለሰቦች ያልተሟላ መረጃ ለሚዲያዎች ሰጡ:: “ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም Read More
ዜና በዶክተር አብይ የተሾሙት የአምባሳደሮች ምደባ ይፋ ሆነ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ወደስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ 19 አምባሳደሮች መሾማቸውንና ስም ዝርዝራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ እነዚህ አምባሳደሮች የተሾሙበትን ቦታ ለማወቅ ችለናል፡፡ Read More
ዜና እምቦጭ በአባይ ወንዝ ላይም አደጋ ጣለ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ በተለይ በመስኖ፣ በአሳ ማስገር እና በእንስሳት ህልውና ለበርካታ አርሶ አደሮች የግብርና እና የህይወት መሰረት የሆነው አባይ ወንዝ በ እንቦጭ አረም እየተወረረ ነው:: አባይ ወንዝንየኑሯቸው Read More
ዜና ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት የሚያስገቡ እንቅስቃሴዎች እያደረገ መሆኑ ተነገረ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ስብሰባ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ በጭብጨባ ንግግራቸው የተቋረጠባቸው አቶ አምዶም ገብረስላሴ ‹‹ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት የሚያስገቡ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ነው›› አሉ፡፡ የአረና Read More
ዜና ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ‹‹ከአዜብ መስፍን ጋር ጫት አልነገድኩም›› አሉ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከትጥቅ ትግሉ ጀምሮ ለ35 ዓመታት በሰራዊቱ ውስጥ የሠሩትና የምስራቅ እዝ አዛዥ የነበሩት ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ከአዜብ መስፍን ጋር በጫት ንግድ ተሰማርተዋል መባሉን ‹‹ውሸት Read More
ዜና ተጨማሪ ሚስጢራዊ የማሰቃያ እስር ቤቶች ተገኙ December 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተለያዩ ሀላፊነት ሲሰሩ በነበረበት ወቅት የተሰጣቸውን ስልጣን ወደጎን በመተው በዋና ወንጀል አድራጊነት በመሳተፍ የጌታቸው አሰፋን ትዕዛዝ በማስፈጸም ሕዝብን ሲያሰቃዩ ነበር Read More
ዜና ኢትዮጵያውያኑ ‘የይለፍ ፍቃድ የላችሁም’ በሚል በትግራይ በኩል ኤርትራ እንዳይገቡ ተከለከሉ December 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከዛሬ ጠዋት 12 ጀምሮ በዛላምበሳ በኩል ወደ ኤርትራ በመጓዝ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተጓዦች እንዳይገቡ ተከለከሉ፡፡ ዲደብሊውና ቢቢሲ እንደዘገቡት ክልከላው የተደረገው ፍቃድ የላችሁም በሚል ነው፡፡ Read More
ዜና በአፋር ብሔራዊ ክልል ከሰኞ ጀምሮ በተነሳ ግጭትአራት ሰዎች ሲገደሉ 13 ደግሞ ቆሰሉ December 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሰኞ ሌሊት ተቀስቅሶ እስከ ትላንት ማክሰኞ ረፋድ በዘለቀው ግጭትየተነሳ ወደ ትግራይና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችንና ጭነት የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው እንቅስቃሴያቸው ተገድቦ ቆይቷል፡፡ ሪፖርተር Read More
ዜና አርበኛ መሳፍንት ‹‹በወልቃይት ጠገዴ ያልተነገረና የኢትዮጵያ ህዝብ በውል ያላወቀው መጠን የለሽ በደል ተፈፅሟል›› አሉ December 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ህወሀት በትጥቅ ትግሉ ወቅት በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረውን ግፍ በመቃወም በረሃ ገብተው ህወሃትን ሲፋለሙ በትግራይ የጉድጓድ እስር ቤት ታስረው Read More
ዜና ለኢትዮጵያ ኢንቨንስትመንት ኮሚሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ተሾመ December 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ አቶ አበበ አበባየሁ ቸኮል የኢትዮጵያ ኢንቨንስትመንት ኮሚሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው መሾማቸው ተሰማ፡፡ የኮሚሽኑ ሃላፊ የነበሩት አቶ ፍፁም አረጋ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር መሆናቸውን ተከትሎ በቦታው Read More