የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የውሃና መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ወቅታዊ የግንባታ ደረጃ ይፋ አደረጉ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ የውሃና መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ወቅታዊ የግንባታ ደረጃ ይፋ አደረጉ። https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY Read More
ዜና ሕወሓት ባደራጃቸው የትግራይ ወጣቶች መንገድ ተዘግቶበት የነበረው መከላከያው መንገድ አስከፍቶ ወደ ተላከበት መንቀሳቀሱን የመከላከያ ምንጮች ገለጹ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከኤርትራ ድንበር ጓዙን ጠቅልሎ ሲሄድ ሕወሓት ባደራጃቸው የትግራይ ወጣቶች መንገድ ተዘግቶበት የነበረው መከላከያው በሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ቀጭን ትእዛዝ መንገድ Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነማይ ወረዳ አንዲት እናት አራት ሴት ልጆችን መገላገሏ ተሰማ፡፡ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትላንትናው እለት በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነማይ ወረዳ አንዲት እናት አራት ሴት ልጆችን መገላገሏ ተሰማ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY ወ/ሮ ላቀች መዋህኝ የተባለችው የእነማይ ወረዳ ፈለገ ሰላም ነዋሪ Read More
ዜና የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ:: January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ:: https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ደለሳ ቡልቻ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 24 2011 Read More
ዜና የሕወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ግየንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በባህርዳርና ጎንደር ታገቱ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ንብረትነታቸው የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት የሆኑ የግንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከትናንት ጀምሮ በባህርዳርና በጎንደር ከተሞች ታግተዋል። በምዕራብ ጎንደር በመንገድ ስራ ላይ የተሰማራው የህወሓቱ ሱር Read More
ዜና በሞያሌ ሰዓት ዕላፊ ታወጀ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ በውጥረትና በውድመት ውስጥ በቆየችው በሞያሌና አካባቢው የሰዐት ዕላፊ አዋጅ ማወጁን የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ለኦሮሚያ ክልል እና Read More
ዜና “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” – የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ January 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=Nveh8-SACtM በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው መፈናቀል እና “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” የችግሩ ሰለባ ሆነው የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ Read More
ዜና ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ትላንት በጆንያ ስለተያዘው ሽጉጥ ተናገሩ January 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል የሰላምና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ የሆኑት ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ የአማራ ክልል የቪአይ ፒ ጥበቃ ሀላፊ መኖሪያ ቤት ስለተገኙት ሽጉጦች መግለጫ ሰጡ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=5nRC0uUMz70&t=141s Read More
ዜና የኢንጂነር ስመኘው አባት “ልጄ ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ ነው” አሉ January 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢንጂነር ስመኘው ወላጅ አባት አቶ በቀለ ዓይናለም ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ በተለያዩ ከተሞች ከተሰራጨው በረራ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ልጃቸው ራሱን አጠፋ መባሉን እንደማያምኑና ራሱን Read More
ዜና በኢትዮጵያ የታገቱትን 4 ህንዳዊያን ለማስለቀቅ 12.4 ሚሊዮን ብር ተጠየቀ December 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከታገቱ በርካታ ቀናትን ያስቆጠሩት አራት ህንዳዊያን ሰራተኞችን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ያለውጤት ተበተነ፡፡ ድርድሩ የተደረገው ባለፈው አርብ ሲሆን በዚህ ድርድር ወቅት የህንድ ኤምባሲና የኢትዮጵያ መንገዶች Read More
ዜና ኢትዮጵያና ሱዳን በሶስት ሳምንት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ተገናኙ December 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በተቃውሞ እየታመሰች ባለችው ሱዳን ዛሬ ቆይታ አድርገዋል፡፡ በካርቱም ቆይታቸውም ከሱዳኑ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚነስትር ዶ/ር አል Read More
ዜና በኢትዮጵያ ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ December 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ የሀይማኖት አባቶች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አማኞች በሙሉ እንደየእምነታቸው ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንዲያደርጉ አወጁ፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች እና የኢትዮጵያ Read More
ዜና ሲኤንኤን (CNN) ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካን ቀልብ መሳብ የቻሉ መሪ ናቸው ሲል አሞካሸ December 31, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ሲኤን ኤን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የመላው አፍሪካን ቀልብ መሳብ ችለዋል ሲል አሞካሸ:: ዶ/ር አብይ Read More
ዜና ጥብቅ መረጃ – በብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተገኘው መርዝ December 30, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከአንድ ወር በፊት በሌብነት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የታሰሩ የቀድሞው የሕወሓት ስርዓት ባለስልጣናት ወሬ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር:: ዘ-ሐበሻ የታሳሪዎቹን የፍርድ ቤት ውሎ Read More